Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሰሜን ኮሪያ የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ ተቋማትን ፎቶ ማንሳቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሳምንት ያመጠቀቻት ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ዋይት ሀውስን ሳይቀር ፎቶ ማንሳቷን ፒዮንግያንግ ገልፃለች፡፡   ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካን እና የደቡብ ኮሪያን ኃይል ለመከታተል እንደምትጠቅም የተናገረችላት አዲሷ…

ሴኔቱ ለዩክሬን በሚደረገው ዕርዳታ ላይ ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን እና ለእስራኤል ባቀረቡት በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ድጋፍ ጥያቄ ላይ በታኅሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድምፅ እንደሚሰጥ የአሜሪካ ሴኔት የአብላጫዎቹ መሪ ቹክ ሹመር አስታወቁ፡፡   የባይደን አሥተዳደር÷…

ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት እህልና የአፈር ማዳበሪያ ማቅረብ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት ቃል የገባችውን የነፃ የእህል እና የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ ከቀናት በኋላ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታውቃለቸ፡፡ ድጋፉ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ምክንያት…

ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እንዲራዘም ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ዛሬ የሚያበቃው የአራቱ ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነት እንዲራዘም ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ ሃማስ እንዳስታወቀው÷ ምንም እንኳን ታጋቾቹን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለማስለቀቅ ጥረት ቢያደርግም ካለው የጊዜ መጣበብ አንጻር…

ሃማስ 4 ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በጦርነቱ አራት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታውቋል፡፡ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሲም ብርጌድ ባወጣው መግለጫ ÷ በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት አራት ከፍተኛ የሃማስ ወታደራዊ አመራሮች በጋዛ ሰርጥ መገደላቸውን አረጋግጧል፡፡…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ሊቀመንበር ሌ/ጄ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጅቡቲ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፥ በሱዳን ያለውን ችግር ለመፍታት ኢጋድ…

ሩሲያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአንድ ጀምበር ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እንዳደረሰች ዩክሬን ገለጸች።   አብዛኛዎቹ ኢላማዎችም በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን የዩክሬን አየር ኃይል ገልጿል።…

በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ። በምርጫው ፕሬዚዳንቱ 59 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውም ነው የተገለጸው። በምርጫው የቅርብ ተቀናቃኞቻቸው የሆኑትን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ማርክ…

ካሜሩን የመጀመሪያዋ የወባ ክትባት ተቀባይ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሜሩን የወባ በሽታን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ማክሰኞ ዕለትም (ጂ ኤስ ኬ) ከተሰኘ ከብሪታንያ የፋርማሲዩቲካል ኩባንያ የወባ ክትባት መቀበሏ ተገልጿል።   ይህም ካሜሩንን ክትባቱን በመቀበል…

እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን መለዋወጣቸው ተሰማ።   ሁለቱ አካላት በዛሬው እለት ተግባራዊ ማድረግ የጀመሩት የአራት ቀን የተኩስ አቁም አካል በሆነው ሥምምነት መሰረት ማምሻውን እስረኞች ተለዋውጠዋል።   በዚህ…