Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ መፈጸሟ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአንድ ጀምበር ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እንዳደረሰች ዩክሬን ገለጸች።
አብዛኛዎቹ ኢላማዎችም በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን የዩክሬን አየር ኃይል ገልጿል።…
በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸው ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ።
በምርጫው ፕሬዚዳንቱ 59 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውም ነው የተገለጸው።
በምርጫው የቅርብ ተቀናቃኞቻቸው የሆኑትን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ማርክ…
ካሜሩን የመጀመሪያዋ የወባ ክትባት ተቀባይ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሜሩን የወባ በሽታን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ማክሰኞ ዕለትም (ጂ ኤስ ኬ) ከተሰኘ ከብሪታንያ የፋርማሲዩቲካል ኩባንያ የወባ ክትባት መቀበሏ ተገልጿል።
ይህም ካሜሩንን ክትባቱን በመቀበል…
እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን መለዋወጣቸው ተሰማ።
ሁለቱ አካላት በዛሬው እለት ተግባራዊ ማድረግ የጀመሩት የአራት ቀን የተኩስ አቁም አካል በሆነው ሥምምነት መሰረት ማምሻውን እስረኞች ተለዋውጠዋል።
በዚህ…
ለንደንን ከ2 እጥፍ በላይ የሚበልጥ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለንደንን መጠነ-ሥፋት ከ2 እጥፍ በላይ የሚሆን የዓለማችን ትልቁ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ፡፡
የበረዶ ግግሩ በፈረንጆቹ 1986 ላይ ከአንታርክቲክ ባሕር ዳርቻ ተቆርሶ በዌድል ባሕር አካባቢ የቆየ ሲሆን፥ ከመጠኑ ግዝፈት አንጻርም…
የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል መርከብ የፈፀሙት ጥቃት የሳዑዲን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል የንግድ መርከብ ላይ የፈፀሙት ጥቃት ሳዑዲ አረቢያ በየመን የምታደርገውን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ፡፡
ባለፈው እሁድ በኢራን ይደገፋሉ የተባሉት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር ከቱርክ ወደ ህንድ በመጓዝ ላይ…
የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ሥምምነት ተግባራዊ መደረግ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ የደረሱት ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ከቀናት በፊት ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው…
ጋና ለጎብኚዎች የመዳረሻ ቪዛ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና አዲስ ለአንድ ወር የሚቆይና ለጎብኚዎች የሚያገለግል የመዳረሻ የቱሪስት ቪዛ ይፋ ማድረጓን የሀገሪቱ ቱሪዝም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በዚህም መሰረት ጎብኝዎች በፈረንጆቹ ከታህሳስ 1 እስከ ጥር 14 ድረስ ከመደበኛው የቪዛ ፈቃድ ውጭ ወደ ጋና…
ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አትቆርጥም – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አጥቆርጥም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በቡድን 20 አባል ሀገራት ሰብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እስካሁን የተደረጉ የሰላም ስምምት…
ብዙ ማይሎችን በማቋረጥ የአደንዛዥ እጽ ዝውውርን ድል ያደረገችው ህንዳዊ ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንዳዊቷ የፖሊስ አባል ፕሪትፓል ኮር በተለያዩ ግዛቶች ብዙ ማይል ርቀቶችን በመጓዝ ታጣቂዎችን እና የአደንዛዥ እጽ አዘዋዋሪዎችን እንቀስቃሴ ድል ማድረግ መቻሏ ተነግሯል፡፡
ህንድን በሰሜን ምስራቅ በምታዋስናት ማይናማር ድንበር በኩል የታጣቂ…