Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኪም ጆን ኡን ለጉብኝት ሩሲያ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለጉብኝት ሩሲያ ገቡ። ኪም ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ጋር ለመነጋገር በባቡር ሩሲያ መግባታቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከፑቲን ጋር በመሳሪያ ሽያጭ ጉዳይ ላይ ይነጋገራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ…

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ከሆኑት ማይክ ሀመር ጋር በጽኅፈት ቤታቸው መምከራቸው ተገለጸ። በውይይታቸውም የኢትዮጵያና የአሜሪካ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና…

ሞሮኮ ከአራት ሀገራት የቀረበውን የነፍሥ አድን ሥራ ተሳትፎ እንደምትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን፣ እንግሊዝ፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ያቀረቡትን የነፍሥ አድን ስራ ሠራተኛ ወደ ሞሮኮ የመላክ ጥያቄ ሞሮኮ እንደምትቀበለው አስታወቀች፡፡ የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ጥያቄያቸውን እንደተቀበለው ባወጣው…

በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር  ከ2ሺህ በላይ  ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ፡፡ አርብ ምሽት በማዕከላዊ ሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ መብለጡ ነው…

በሞሮኮ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 በተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ደግሞ 1 ሺህ 204 መድረሱን አና ዶሉ ዘግቧል፡፡ አደጋውን ተከትሎም የተለያዩ…

ቡድን 20 የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ ሆነ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ህብረት ቡድኑን መቀላቀሉን ገልጸዋል። የአፍሪካ ህብረት…

በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 300 የሚጠጉ ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ296 ሰዎች በላይ ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ 6 ነጥብ 8 የሚለካው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ካደረሰው የሰው ሕይዎት መጥፋት ባሻገር እስካሁን 153 ሰዎች ላይ ጉዳት እንዳደረሰም ነው…

1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች መገልገያ ቁሶች በእስራኤል ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች ይጠቀሙባቸው የነበሩ ቁሶች በእስራኤል ዋሻዎች መገኘታቸው ተገለፀ፡፡ የእስራኤል ጥንታዊ ቅርሶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀው÷ አርኪኦሎጂስቶች በእስራኤል ሙት ባህር ዳርቻ አካባቢ በሚገኝ ዋሻ…

ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ብላ የለየቻቸውን የአፍሪካና እስያ ሀገራት ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች። አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከሶማሊያ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣ ሱዳን፣ ባንግላዲሽ እና ናይጄሪያ መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው…

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ከአውሮፓ ህብረት እኩል ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማምተዋል። ውሳኔው 55 አባል ሀገራት ላሉት አህጉራዊ አካል የአፍሪካ ህብረት በተጋባዥ ዓለም አቀፍ ድርጅትነት…