Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ እና ቻይና በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር  ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ ወታደራዊ ክፍሎች በኩል ጠቃሚ መረጃዎችን በመደበኛነት እንደሚለዋወጡ እና በወታደራዊ ቴክኒካል ትብብር ዘርፍ…

በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች መከካል የተፈጠረው ግጭት መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች ግጭት መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ ግጭቱ የሱዳን ወታደራዊ መሪ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን በሚመሩት የሱዳን ጦር እና ምክትላቸው በነበሩት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዣዥ መሃመድ…

የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታ ም/ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ፡፡ ጉባዔው የሱዳን ህዝብ በሲቪል መራሽ መንግስት አማካኝነት ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ ወደ ነበረበት እንዲመለሥ የጠየቀውን ጥያቄ እና ጥረት እንደሚደግፍ ገልጿል፡፡…

በአውሮፓ ግዙፉ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የፊንላንድ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ፊንላንድ የተገነባው ይህ ማብላያ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነና በሠዓት 1 ነጥብ 6 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ተነግሯል፡፡ በግዙፍነቱም በዓለም…

የጃፖኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ከተሞከረባቸው ጥቃት መትረፋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ከተሞከረባቸው ጥቃት መትረፋቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በምትገኘው ዋካያማ ከተማ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት “የጭስ ቦምብ” እንደተወረወረባቸው የሀገሪቱን መገናኛ ብዙሃን…

ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያለውን የተጋነነ ሚና ነቀፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በቻይና ጉብኝታቸው ዶላር ምንዛሪ እንዲሆን የወሰነው ማን ነው? ሲሉ  የአሜሪካ ዶላር መገበያያ መሆኑን ነቅፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቻይና ይፋዊ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት የአሜሪካ ዶላር በዓለም ኢኮኖሚ ላይ…

ሩሲያ በባክሙት የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በባክሙት ከተማ የዩክሬን ወታደሮች ተቆርጠው መቅረታቸውን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ በባክሙት ተቆርጠው የቀሩት የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሃይሎች ከበባ ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጧል፡፡…

ሩሲያ አህጉር አቋራጭ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

ተተኩሶአዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አህጉር አቋራጭ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚሳኤሉ ከደቡባዊ ሩሲያ ካፑስቲን ያር ተተኩሶ በካዛኪስታን ሳሪ ሻጋን በሚገኘው ክልል ውስጥ በታቀደለት መልኩ ማረፉ ተገልጿል።…

የነገው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአሜሪካ የሚጀመረው የቡድን 7 አባል ሀገራት ስብሰባ በዋናነት በዋጋ ግሽበት እና በዩክሬን ጉዳይ ላይ ይመክራል ተባለ፡፡ ስብሰባውን ጃፓን በሊቀ መንበርነት እንደምትመራውም የሀገሪቷን የገንዘብ ሚኒስቴር መረጃ ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ…

ጆ ባይደን በ2024ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እወዳደራለሁ አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 ላይ በሚካሄደው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን በዛሬው ዕለት በሠጡት መግለጫ ÷ "ለመወዳደር ዕቅድ አለኝ ...ግን ከአስተዳደሬ ጋር ተማክረን ለአሜሪካ ሕዝብ በይፋ…