Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በኪንሻሳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ከ120 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ከ120 በላይ ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ በርካቶች መቁሰላቸው ተገልጿል።
በአደጋው በኪንሻሳ ብቻ 24 መንደሮች ተጎድተዋል።
በጎርፉ ሳቢያ…
ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ክምችት አገኘሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ዘይት ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡
ቱርክ በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቷ ክፍል በምትገኘው ሲርናክ ግዛት ጋባር ተራራ ላይ ያገኘችው የነዳጅ ክምችት ከተጣራ በኋላ 150 ሚሊየን በርሜል እንደሚሆን…
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቱርክ አቻቸው ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቱርክ አቻቸው ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በስልክ ተወያዩ።
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በተለይም በኃይል፣ በምግብ እህል አቅርቦት፣ ሽብርተኝነትን በጋራ በመዋጋት…
ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚቻልባቸው ማዕቀፎች ላይ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚችሉባቸው ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኬንያው አቻቸው ዊሊያም ሩቶ የሁለትዮሽ…
ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ እና ኢነርጂ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡
በሳዑዲ ዓረቢያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ÷ ከሀገሪቱ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ስዑድ…
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሳዑዲ ዓረቢያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሳዑዲ ዓረቢያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡
ጉብኝቱ ሳዑዲ ዓረቢያ ከአሜሪካ ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት በሻከረበተ ወቅት የሚደረግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ ቀውሱን ለማስቆም ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ አለመግባባቱን ለማስቆም እና በሲቪል የሚመራ የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በሱዳን ጦር ሃይሎች አዛዥ ጀኔራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን እና…
ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ያወጡትን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታውቃለች፡፡
የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ሩሲያ የነዳጅ ምርቷን በበርሜል 60 የአሜሪካ ዶላር እንድትሸጥ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡…
የኒውክሌር ባለቤት በሆኑ ሀገራት መካከል የሚፈጠር ግጭት ወደ ዓለምአቀፋዊ ጥፋት ያመራል – ሰርጌ ላቭሮቭ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውክሌር ባለቤት በሆኑ ሀገራት መካከል የሚፈጠር ማንኛውም ግጭት ወደ ዓለም አቀፋዊ የኒውክሌር ጦርነት ሊያመራ ይችላል ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስጠነቀቁ፡፡
ላቭሮቭ የኒውክሌር ባለቤት በሆኑ ሀገራት መካከል የሚኖር…
የ“አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ ተገደለ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ “ካሊፍ” ብሎ የሚጠራው የ “አይ ኤስ አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ መገደሉ ተነግሯል፡፡
አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ በውጊያ ላይ መገደሉን የአይ ኤስ ሽብር ቡድን ምክትል መሪ ማስታወቁን አርቲ እና…