Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሺ ጂንፒንግ የቻይና ፕሬዚዳንት ሆነው ለ3ኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሺ ጂንፒንግ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሆነው ለ3ኛ ጊዜ ተመረጡ፡፡ ሺ፥ ሀገሪቷን ከመምራት በተጨማሪ የማዕከላዊ ወታደራዊ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሆነው እንደሚሠሩ አዲስ አበባ ከሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

ቻይና መንትያ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዳሰሳ ጥናት እና ካርታ ስራ የሚውሉ ሁለት መንትያ ሳተላይቶችን ማመጠቋን አስታውቃለች፡፡ ሳተላይቶቹ በዛሬው እለት በሰሜን ቻይና ሻንዚ ግዛት ከሚገኘው የታዩሁዋን ሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ወደ ህዋ መላካቸው ነው የተገለፀው፡፡…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኮሚሽኑ ሊቀ-መንበር ሙሳፋኪ ማሃማት ጥሪውን ያቀረቡት ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት መሆኑን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት “ዲጂታል…

ሩሲያ በዩክሬን ከተሞች የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የተለያዩ ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟን የዩክሬን ባለስልጣናት ገለጹ፡፡ አሁን ላይ የዩክሬንን ዋና ከተማ ኪየቭን ጨምሮ ጥቁር ባሕር ፣ የኦዴሳ ወደብ እና የሰሜን ምሥራቅ ካርኪቭ ከተማ በሚሳኤል መመታታቸውን የአካባቢዎቹ…

የኮሌራ በሽታ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታ ከ20 ዓመታት ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ በሽታው በፍጥነት እንዲስፋፋ ያደረጉ ምክንያቶች ናቸው…

ሃንጋሪ ለዩክሬን የጦር መሣሪያ ማስታጠቅ የመፍትሄ አማራጭ አለመሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬንን በጦር መሣሪያ የማስታጠቁ የአውሮፓ ኅብረት የመፍትሄ እርምጃ እንዳልሠራ ሃንጋሪ አስታወቀች፡፡ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ዢጃርቶ ÷ በዩክሬን ሠላም እንዲሠፍን በመጀመሪያ ሰዎች በመሣሪያ እንዳይሞቱ መታደግ እና በተቻለ ፍጥነት…

ጀርመን ቻይናን አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ቻይና በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ጣልቃ ከገባች ማዕቀብ እንደሚጠብቃት አስጠነቀቁ። ሹልዝ በአሜሪካ ከሚያደርጉት ጉብኝት ጋር ተያይዞ፥ ቻይና በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ጀርመን በትልቋ የንግድ…

ቻይና የነዳጅና ጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰፊ የነዳጅና ጋዝ ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች። የሃገሪቱ የነዳጅ ዘይት እና ጋዝ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው ክምችቱ፥ በቦሃይ ባህር በሚገኘው ቦዦንግ 26-6 የነዳጅ ማውጫ ስፍራ የተገኘ ነው። አሁን ድፍድፍ ነዳጅ የተገኘበት ስፍራ…

ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቂን ጋንግ እና የህንድ አቻቸው ሱራህማንያም ጃይሻንካር በህንድ ኒው ደልሂ ከተካሄደው የቡድን…

በናይጀሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በናይጄሪያ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የገዢው ፓርቲ ዕጩ ቦላ ቲኑቡ አሸናፊነት መጠናቀቁ ተገለጸ። የሀገሪቷ ገለልተኛ የምርጫ አሥፈጻሚ ኮሚሽን እንዳስታወቀው፥ የቀድሞው የሌጎስ አስተዳዳሪ ቦላ ቲኑቡ 8 ነጥብ 79 ሚሊየን ድምፅ…