Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በቱርክ የርዕደ-መሬቱ አደጋ ከደረሰ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ የርዕደ-መሬት አደጋ ከተከሰተ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ መሆናቸው ተገለጸ፡፡
እንደ ዌስት ሜዝ ዘገባ የነፍሥ አድን ሠራተኞች በርዕደ-መሬቱ የአቧራ ብናኝ የተሸፈኑትን ከተሞች ሲያፀዱ ነው በሕይወት የተረፉት አንድ…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑን አስታውቋል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ለዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የተሰጠው ዓለም አቀፋዊ ምላሽ መሻሻል እንደታየበት አንስቷል፡፡…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሶሪያ የ397 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት በርዕደ መሬት ጉዳት ለደረሰባት ሶሪያ የ397 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
ዋና ፀሀፊው ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት÷ ዕርዳታው ከሁሉም ወገን መሰብሰብ እንዳለበት…
ከርዕደ-መሬት አደጋው 9 ቀናት በኋላ በሕይወት የተረፉ የ77 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ተገኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቱርክ እና ሶሪያ ከደረሰው የርዕደ-መሬት አደጋ ዘጠኝ ቀናት በኋላ አንዲት የ77 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ሴት በሕይወት መገኘታቸው ተገለጸ፡፡
ግለሰቧ አዲያማን በተባለች በደቡብ ምሥራቅ ቱርክ በምትገኝ አካባቢ ፍርስራሽ ውስጥ ነው በሕይወት ተገኙት፡፡…
በኬንያ ያጋጠመውን ድርቅ ተከትሎ ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ ለ 6 ተከታታይ የዝናብ ወቅቶች ባለመዝነቡ ያጋጠመውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ፡፡
አዋጁን ያስነገሩት የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናቸው ተብሏል፡፡
ፕሬዚዳንት ሩቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዕለተ-ዕሁድ…
ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ “ለወዳጅ” ሀገራት ነዳጅ የምትልክበትን አቅጣጫ ልትቀይር መሆኑን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ተናገሩ፡፡
ሩሲያ በዚህ አመት የዘይት እና የነዳጅ ምርቶቿን ወደ “ወዳጅ” ሀገራት ለመላክ እና አጠቃላይ አቅርቦቱንም ከ75…
አሜሪካ ኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያ መስመርን ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከሞስኮ ወደ በርሊን የተዘረጋውን “ኖርድ ስትሪም” የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ሳታፈነዳ አልቀረም ተባለ፡፡
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እንደሚሉት አሜሪካ የሩሲያን እና የጀርመንን ትብብር እንደ ሥጋት ትመለከተዋለች፡፡…
የአሜሪካ ጦር በካናዳ አየር ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ መትቶ መጣሉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ በሰሜን ምዕራብ ካናዳ አየር ክልል ውስጥ መትቶ መጣሉ ተሰምቷል፡፡
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስቴር ጀስቲን ትሩዶ ÷ ምንነቱ ያልታወቀው ቁስ አካል በአሜሪካ ኤፍ-22 በተሰኘ ተዋጊ ጄት ተመትቶ መውደቁን…
በቱርክ እና ሶሪያ በመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ21 ሺህ ባለይ መድረሱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ መድረሱ ተገለፀ፡፡
የነፍስ አድን ሰራተኞች አሁንም በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት ፍለጋ እያደረጉ ሲሆን ነገር ግን አደጋው ከተከሰተ አራተኛ ቀን…
በቱርክና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህን አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኞ በደቡባዊ ቱርክ እና ሰሜናዊ ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ ማለፉ ተገለጸ፡፡
ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ሊኖሩ ቢችሉም፥ መጠለያዎች በመውደማቸው ፣ “የውሃ፣ ነዳጅ እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ ተጨማሪ…