Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ወታደራዊ ኃይሉ በሱዳን ካለው የፖለቲካ ሂደት ለመውጣት ቁርጠኛ መሆኑን አልቡርሃን አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር አብዱልፈታህ አልቡርሃን ወታደራዊ ኃይሉ በሱዳን ካለው የፖለቲካ ሂደት ለመውጣት ቁርጠኛ መሆኑን አረጋገጡ፡፡
አል ቡርሃን ይህንን የገለፁት የሱዳን 67ኛ ዓመት የነጻነት በዓል ምክንያት በማድረግ…
በሶሪያ የሠፈሩ የቱርክ ወታደሮች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ሥምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የተካሄደውን የሦስትዮሽ ውይይት ተከትሎ ቱርክ ወታደራዊ ኃይሏን ከሰሜን ሶሪያ ግዛት ሙሉ በሙሉ ለማስወጣት መስማማቷ ተገለጸ፡፡
ወታደሮቹ ከቀጣናው ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ ሥምምነት ላይ የተደረሰው ቱርክ ፣ሶሪያ እና ሩሲያ በሽብርተኝነት እና…
የተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን እየተቀበሉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2023 እየተቀበሉ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም በመካከለኛው ፓስፊክ ባሕር የምትገኘው ኪሪቲማቲ ደሴት አዲሱን ዓመት 2023 ከተቀበሉ የመጀመሪያ ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት፡፡…
የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡
ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡
ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ባህር ክልል ሚሳኤል ማስወንጨፏን የጃፓን ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታወቁ።
ከመዲናዋ ፒዮንግያንግ በደቡባዊ አቅጣጫ ከምትገኘው ህዋንግሄ ክልል የተወነጨፉት ሚሳኤሎች የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መሆናቸውንም ነው…
ቻይና የ11 ቢሊየን ዶላር የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የ11 ቢሊየን ዶላር ታዳሽ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች፡፡
በቻይና ሞንጎሊያ በረሃ ላይ የሚተገበረው ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ በተወዳዳሪነቱ በዓለም ትልቁ እንደሚሆንና 16 ሚሊየን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ከፀሐይ እና…
አሜሪካ ለታይዋን የ200 ሚሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ሽያጭ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለታይዋን 200 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ፀረ-ታንክ ሽያጭ ውል አጸድቋል፡፡
ስምምነቱ የታይዋንን ዘርፈ ብዙ የመከላከል አቅም በማጎልበት ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገልጿል፡፡
የሽያጭ ውሉ በታይዋን…
ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ አገደች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ጣሪያቸውን ለቆረጡ ምዕራባውያን ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግድ ውሳኔ አሳለፈች፡፡
ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ ለቆረጡ ሀገራት ነዳጅ እንዳይሸጥ የሚያግደው የውሳኔ አዋጅ ላይ ፈርመዋል።
ፕሬዚዳንቱ…
አሜሪካን በመታት የበረዶ ማዕበል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከክረምቱ ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ ቅዝቃዜና የበረዶ ማዕበል ሳቢያ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰምቷል፡፡
በፈረንጆች የገና በዓል ዋዜማ ጀምሮ በተከሰተ የበረዶ ማዕበል 49 ሰዎች መሞታቸውን አሶሼትድ ፕረስ ምንጮችን…
ሩሲያ ወደ አውሮፓ የጋዝ አቅርቦቷን በድጋሚ ልትጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በያማል- አውሮፓ የጋዝ መስመር በኩል ለአውሮፓ የጋዝ አቅርቦቷን በድጋሚ ለመጀመር መዘጋጀቷን የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ኖቫክ ተናገሩ፡፡
በአውሮፓ የጋዝ እጥረቱ እንደቀጠለ መሆኑን ያነሱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ÷በዚያ…