Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በፈረንጆቹ 2022 ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የፈረንጆቹ በጀት ዓመት ሩሲያ እና ቻይና የ190 ቢሊየን ዶላር ግብይት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ በሩሲያ እና በቻይና መካከል የተፈጸመው የንግድ ልውውጥ ካለፉት ዓመታት አንጻር ከፍተኛው እንደነበርም ተመላክቷል፡፡ ከ20 ከፍተኛ የቻይና…

ፒዮንግያንግ የኒውክሌር መርሐ- ግብሯን የማታቆም ከሆነ የኒውክሌር መሣሪያ ለመታጠቅ እንደምትገደድ ሴኡል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር መርሐ- ግብሯን የማታቆም ከሆነ የኒውክሌር መሣሪያ ለመታጠቅ እንደምትገደድ ደቡብ ኮሪያ ገለፀች፡፡ ከፒዮንግያንግ ጋር ያለው ውጥረት በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ሴኡል ዘመናዊ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ልትታጠቅ ትችላለች ሲሉ የደቡብ…

የአሜሪካ የሀገር ውስጥ በረራዎቿ በቴክኒክ ብልሽት ሳቢያ ተስተጓጎሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በበረራ መቆጣጠሪያ ሥርዓቷ ላይ በተፈጠረ የቴክኒክ ብልሽት ሳቢያ የሀገር ውስጥ በረራዎቿ መስተጓጎላቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር እንደጠቆመው ÷ አብራሪዎች ላይ አደጋዎች ከመድረሳቸው በፊት የሚያስጠነቅቀው ሥርዓት ላይ ያጋጠመውን…

ፕሬዚዳንት ባይደን በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሣምንት በላይ ያስቆጠረውን ከባድ ውሽንፍር እና የጎርፍ አደጋ ተከትሎ በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታወጀው፥ ውሽንፍሩን ለመቆጣጠር እና በአደጋው ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…

ቻይና በታይዋን አቅራቢያ ተጨማሪ ወታደራዊ ልምምድ አካሄደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን በታይዋን አቅራቢያ ማካሄዷን አስታውቃለች፡፡ ቤጂንግ ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ የአሁኑን ጨምሮ ሁለት ወታደራዊ ልምምዶችን በታይዋን አቅራቢያ ማካሄዷ ተገልጿል፡፡ ልምምዶቹ የሀገሪቷን የዓየር ፣ የምድር እና የባሕር…

ቻይና በኮቪድ-19 ሳቢያ ያሳለፈችውን የውጭ ሀገር የጉዞ ገደብ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ያሳለፈችውን የውጭ ሀገራት የጉዞ ገደብ አነሳች፡፡ ከአሁን በኋላ ወደ ቻይና የሚገቡ የውጭ ሀገር ተጓዦች ቀደም ሲል በተቀመጠው የኮቪድ -19 አስገዳጅ መመሪያ መሠረት በለይቶ ማቆያ ለአምሥት ቀናት…

እስራኤል በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዋ ላይ ማሻሻያ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ለውጭ ሃይሎች ተጽዕኖ ሳትንበረከክ ብሄራዊ ጥቅሟን ታስከብራለች ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተመረጡት ኔታንያሁ በቅርቡ አዲስ መንግስት መስርተዋል፡፡ ጠቅላይ…

በ2023 መባቻ የአውሮፓ ሀገራት ያልተለመደ ሙቀት እያስተናገዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዐዲስ ዓመት በርካታ የአውሮፓ ሀገራት ያልተለመደ ሙቀት እያስተናገዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአውሮፓ ያልተለመደው የጥር ወር ሙቀት መመዝገብ የጀመረው ሰሞኑን አሜሪካ በከባድ ቅዝቃዜ ተመትታ ከ60 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ካጡ…

ሩሲያ ለቻይና የምታቀርበውን የጋዝ ምርት መጠን ልታሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምትሸጠውን የጋዝ ምርት የአቅርቦት መጠን ልታሳድግ መሆኑን የሩሲያው የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያ ጋዝ ፕሮም አስታወቀ፡፡ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አሌክሴይ ሚለር እንዳስታወቁት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2022 ቤጂንግ ከጠየቀችው…

በአዲሱ የፈረንጆቹ አመት ሲሶው የዓለም ኢኮኖሚ “በድቀት” ውስጥ ይቆያል – ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት 1/3 የዓለም ኢኮኖሚ "ድቀት" ይገጥመዋል ሲል ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አስጠነቀቀ። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ 2023 ከተጠናቀቀው አመት የባሰ የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል…