Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ዕገዳ ለጣለችባቸው የቻይና ገቢ ምርቶች ፍቃድ ልትሠጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ስትል ዕገዳ ለጣለችባቸው የቻይና ምርቶች ዝርዝር ፍቃድ ልትሠጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገቢ ንግድ ዕግዱ የሚነሳው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቅርበት ለመሥራት ፍላጎት ማሳየታቸውን…

የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት በጋዝ መሸጫ ዋጋ ጣሪያ ላይ መስማማት አልቻሉም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል አቅርቦት ላይ ሊወያይ በድጋሚ የተሰበሰበው የአውሮፓ ኅብረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አሁንም የጋዝ መሸጫ ዋጋ ጣሪያውን መቁረጥ አልቻለም ተባለ፡፡ ባለፈው ሳምንት የአውሮፓ ኅብረት የጋዝ አቅርቦት መሸጫ ዋጋውን በሜጋዋት ከ275 ዩሮ ወደ…

በኪንሻሳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ከ120 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ከ120 በላይ ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ በርካቶች መቁሰላቸው ተገልጿል። በአደጋው በኪንሻሳ ብቻ 24 መንደሮች ተጎድተዋል። በጎርፉ ሳቢያ…

ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ክምችት አገኘሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ዘይት ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ ቱርክ በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቷ ክፍል በምትገኘው ሲርናክ ግዛት ጋባር ተራራ ላይ ያገኘችው የነዳጅ ክምችት ከተጣራ በኋላ 150 ሚሊየን በርሜል እንደሚሆን…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቱርክ አቻቸው ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቱርክ አቻቸው ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በተለይም በኃይል፣ በምግብ እህል አቅርቦት፣ ሽብርተኝነትን በጋራ በመዋጋት…

ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚቻልባቸው ማዕቀፎች ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚችሉባቸው ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኬንያው አቻቸው ዊሊያም ሩቶ የሁለትዮሽ…

ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ እና ኢነርጂ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ÷ ከሀገሪቱ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ስዑድ…

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሳዑዲ ዓረቢያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሳዑዲ ዓረቢያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ ሳዑዲ ዓረቢያ ከአሜሪካ ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት በሻከረበተ ወቅት የሚደረግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ ቀውሱን ለማስቆም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቪል ኃይሎች የፖለቲካ አለመግባባቱን ለማስቆም እና በሲቪል የሚመራ የሽግግር መንግስት ለመመስረት የሚያስችል ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በሱዳን ጦር ሃይሎች አዛዥ ጀኔራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን እና…

ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ያወጡትን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታውቃለች፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ሩሲያ የነዳጅ ምርቷን በበርሜል 60 የአሜሪካ ዶላር እንድትሸጥ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡…