Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ ተከሰከሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 49 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የታንዛኒያ የመንገደኞች አውሮፕላን ቪክቶሪያ ሐይቅ ላይ መከስከሱ ተሰማ፡፡ ከዳሬ ሰላም ወደ ቡኮባ ከተማ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላኑ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ እንዳጋጠመውና ይህም ለመከስከሱም ምክንያት…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በግብፅ ሻርም አል ሼክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው 27ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በግብፅ ሻርም አል ሼክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት ከአየር ንብረት ለውጥ…

ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ 4 ባሊስቲክ ሚሳኤሎች ወደ ደቡብ ኮሪያ አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ አራት የአጭር ርቀት ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን በዛሬው ዕለት ወደ ምዕራብ የደቡብ ኮሪያ ክፍል መተኮሷ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ አሜሪካ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በጥምረት ስታካሂድ የቆየችውን በቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች የታገዘ የዓየር…

አሜሪካ ድሮን እና ታንክን ጨምሮ ለዩክሬን የምታደርገውን የ400 ሚሊየን ዩሮ ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ድሮን እና ታንክን ጨምሮ ለዩክሬን የምታደርገውን የ400 ሚሊየን ዩሮ የወታደራዊ ድጋፍ ፓኬጅ ይፋ አድርጋለች። የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት የቆዩና የቀድሞዋ ሶቪየት ህብረት ትጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮች፣ ፀረ አውሮፕላን ሚሳኤሎች እና…

ታዳጊ ሀገራት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ገፈት ቀማሽ መሆን አልነበረባቸውም – ፓውል አኪውሚ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት ለዓለም አቀፉ የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ መንስዔ ባልሆኑበት ሁኔታ የችግሩ ዋና ገፈት ቀማሽ መሆን እንደማይገባቸው ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን በንግድ ላይ በሚወጣው ሳምንታዊ የተመድ ትንበያ ያነሱት በድርጅቱ የአፍሪካ እና የታዳጊ…

በእስራዔል ምርጫ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል በተካሄደው ምርጫ ቤኒያሚን ኔታንያሁ አሸናፊ ሆኑ። የሀገሪቷ ማዕከላዊ የምርጫ ኮሚሽን ውጤቱን ይፋ አድርጓል። እስራዔልን በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስካሁን ሲመሩ የቆዩት ያይር ላፒድም ተፎካካሪያቸውን ጠርተው ውጤቱን እንደሚቀበሉት…

ሰሜን ኮሪያ በዓመት ለሰባተኛ ጊዜ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በዓመት ውስጥ ለሰባተኛ ጊዜ ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ሚሳኤሉ 760 ኪሎ ሜትር ርቀት መጓዙን የደቡብ ኮሪያ መከላከያን ዋቢ ያደረገው የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል። ፒዮንግያንግ ከአህጉር አቋራጩ…

ሁለቱ ኮሪያዎች ተኩስ ተለዋወጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ተኩስ መለዋወጣቸው ተሰማ፡፡ ሁለቱ ሀገራት የተለዋወጧቸው የሚሳዔል ጥቃቶች ጉዳት ሳያደርሱ በባሕር ዳርቻዎቻቸው አቅራቢያ ማረፋቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ አስቀድማ ሰሜን ኮሪያ የተኮሰችው ሚሳኤል ሶኮቾ በተሰኘችው የደቡብ…

አሜሪካ በቅርቡ የዓየር መቃወሚያ ሚሳኤሎቿን ወደ ዩክሬን ትልካለች – ፔንታጎን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርብ ጊዜ ውስጥ አሜሪካ የመጀመሪያውን ዙር ሁለት የዓየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ወደ ዩክሬን እንደምትልክ ገለጸች። የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በገባችው ጦርነት ውስጥ ከሚፈጸምባት የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እና…

አፍሪካውያን ተመራማሪዎች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ተመራማሪዎች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሐብቶች በመጠቀም አረንጓዴና የአየር ንብረቷ የተመቸ አኅጉር መፍጠር ቀላልና ዘላቂ መፍትሄ ነው ብለዋል፡፡ በኬንያ መዲና…