Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሼልን አሰናበተ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሼልን ማሰናበቱን አስታወቀ።
ክለቡ ከትናንት ምሽቱ የዳይናሞ ዛግሬቭ የቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈት በኋላ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታውቋል።
አዲሱ የክለቡ ባለቤት ቴድ ቦህሊ የአሰልጣኞች ቡድን…
ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በትንፋሽ የሚወሰደው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጥታለች፡፡
የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቱ ካንሲኖ በተሰኘው የቻይና የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ክትባቱ በመርፌ ከሚሰጠው ክትባት…
ሩሲያ ምዕራባውያን ቃል የገቡትን “የሎጂስቲክስ ማዕቀብ” አላነሱም ስትል ወቀሰች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እህል እና ማዳበሪያ ለዓለም ገበያ እንድታቀርብ ምዕራባውያኑ የገቡትን ቃል አላከበሩም ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ወቀሱ።
ምዕራባውያን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ላይ የተጋረጠውን የምግብ እህል አቅርቦት ቀውስ ለማቃለል…
ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ47 ዓመቷ ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በንግሥት ኤልዛቤት ተሾሙ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ፥ እሳቸውን ለመተካት በወግ አጥባቂ ፓርቲው ውስጥ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ አብላጫ ድምጽ ያገኙት የውጭ…
በሱዳን የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 112 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት ወር ጀምሮ በሱዳን በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 112 ደረሠ።
ባለፈው ሳምንት ብቻ በሀገሪቱ የጎርፍ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ማለፉን ባለስልጣን ተናግረዋል።
ቢያንስ 115 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ነው የተመለከተው።…
የዩሮ ምንዛሬ በ20 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት የጋራ መገበያያ የሆነው ዩሮ በ20 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ0 ነጥብ 99 ዶላር በታች መውረዱ ተገለጸ።
በአውሮፓ ገበያ፥ የዩሮ ዋጋ በ 0 ነጥብ 7 በመቶ ወይም ወደ 0 ነጥብ 9880 ዝቅ ያለ ሲሆን፥ ይህም ከፈረንጆቹ…
ሊዝ ትረስ ቀጣይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተረጋገጠ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዝ ትረስ አዲሷ ቀጣይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተረጋገጠ።
በሀገሪቱ ፓርላማ አብላጫ መቀመጫ ያለው ወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ አድርጎ መምረጡን ተከትሎ ነው ቀጣይዋ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው የተረጋገጠው።
ትረስ ተፎካካሪያቸው…
የኬንያ ፍርድ ቤት የራይላ ኦዲንጋን ክስ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተሸንፈው የነበሩት እና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰዱት ራይላ ኢዲንጋ ያቀረቡትን ክስ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ።
በዚህም መሰረት ቀደም ብሎ በሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አሸናፊ የተባሉት ዊሊያም ሩቶ…
በብሪታንያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነገ ይታወቃል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን አዲስ መሪውን በነገው ዕለት ይመርጣል።
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጫና ምክንያት የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎም 11 እጩዎች ቦሪስ…
በትራምፕ የግል መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ በሚገኘው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች በሕገ ወጥ መንገድ ተወስደው መገኘታቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር…