Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ የጥቁር ባህርን “የእህል ምርት መተላለፊያ” መስመር ዘጋች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ዩክሬን የእህል ምርቷን በጥቁር ባህር ወደብ ወደ ዓለም ገበያ የምትልክበትን መስመር በድጋሚ መዝጋቷን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ የእህል ማስተለላለፊያ መስመሩን በድጋሜ የዘጋጀው ዩክሬን “ለእልህ ምርት መተላለፊያ” የተፈቀደውን መስመር ለወታደራዊ…

አርሜኒያ እና አዘርባጃን በናጎርኖ ካራብክ አካባቢ ወታደራዊ ሀይል ላለመጠቀም ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሜኒያ እና አዘርባጃን የድንበር ግጭታቸውን ለመፍታት በናጎርኖ ካራብክ ተራሮች አካባቢ ላይ ወታደራዊ ሀይል ላለመጠቀም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊዬቭ እና የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን…

በብራዚል ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሉላ ዳ ሲልቫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በብራዚል በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከዚህ ቀደም ሀገሪቱን የመሩት ሉላ ዳ ሲልቫ በስልጣን ላይ የነበሩትን ዣዬ ቦልሶናሮን አሸነፉ። በመጨረሻው የድምፅ አሰጣጥ ሉላ ዳ ሲልቫ 50 ነጥብ 9 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል። በፈረንጆቹ…

ዓለማችን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ከፍተኛ ተግዳሮቶች ተጋርጠውባታል – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለማችን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ የማይገመቱ እና አደገኛ ችግሮች ተጋርጠውባታል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ሞስኮ በሚካሄደው የቫልዳይ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ አሁን ላይ…

ኤሎን መስክ የትዊተር ግዢያቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሎን መስክ ትዊተር የተሰኘውን የማህበራዊ ትስስር ገጽ በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የመግዛት ሂደትን አጠናቀቁ።   በዓለም ቁጥር አንድ ባለሃብት የሆኑት ኤለን መስክ የትዊተር ግዢ ሒደትን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የኩባንያውን ዋና…

አሜሪካ ወታደሮቿን በዩክሬን ድንበር ማስፈሯን ተከትሎ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወታደሮቿን በዩክሬን ድንበር አቅራቢያ ማሰማራቷን ተከትሎ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ ልትወስድ እንደምትችል አስጠነቀቀች፡፡ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ በአሜሪካ ጦር 101ኛ የአየር ወለድ ብርጌድ የሚገኙ ወታደሮች በሮማኒያ…

ኢራን በአውሮፓ ህብረት ተጠሪ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ ባለቻቸው የአውሮፓ ህብረት ተጠሪ ተቋማትና ግለሰቦች ማዕቀብ ጣለች፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አሚር አብዱላሂያን እንደገለፁት÷ ማዕቀብ የተጣለባቸው ተቋማትና ግለሰቦች ሽብርተኝነትን እና አሸባሪዎችን…

የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የጤና እክል እያስከተለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የጤና እክል እያስከተለ መሆኑን ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡ የዓለም የጤና ድርጅትን ጨምሮ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ 99 ባለሙያዎች ይፋ ባደረጉት የጥናት ውጤት፥ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ንብረት…

ሪሺ ሱናክ በይፋ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪሺ ሱናክ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በይፋ ተሾሙ። ሱናክ ተሰናባቿን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሪታንያ ገዢው ወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ የነበሩትን ሊዝ ትረስን በመተካት መመረጣቸው ይታወሳል። ዛሬም የሀገሪቱን ንጉስ…

ተመድ በዩክሬን የኒውክሌር ፍተሻ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ በዩክሬን ይፋ ያልሆነ የኒውክሌር ኃይል የማብላላት እንቅስቃሴ መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ የቁጥጥር ቡድኑን ወደ አካባቢው ሊልክ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ እንደ ቢቢሲ ዘገባ የኤጀንሲው የቁጥጥር ቡድን በየትኛው…