Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ናይሮቢ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመጀመሪያውን አውቶብስ አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ መዲና - ናይሮቢ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በኤሌክትሪክ የሚሰራውን አውቶብስ ይፋ አድርጋለች።
'ፀሃያማዋ አረንጓዴ ከተማ' በመባል የምትታወቀው ናይሮቢ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውቶብስ መጠቀም መጀመሯ የአየር ንብረት ለውጥን…
እስራዔል የዩክሬንን የጦር መሣሪያ ጥያቄ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የጦር መሣሪያ ወደ ዩክሬን እንደማትልክ አስታወቀች፡፡
የእስራዔል ፍትኅ ሚኒስትር ጊዴኦን ሳኣር ÷ “ለዩክሬን የምናደርገው ድጋፍ የመሣሪያ አቅርቦትን አያካትትም ፤ በዚህ ላይ የአቋም ለውጥም አላደረግንም” ብለዋል፡፡
ቀደም ሲል…
አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ለገበያ ልታቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራች እና ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) የሚያቀርቡትን ነዳጅ ለመቀነስ መስማማታቸውን ተከትሎ አሜሪካ ከነዳጅ ክምችቷ 15 ሚሊየን በርሜል ወደ ገበያ ልትለቅ መሆኑን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታውቀዋል።
የኦፔክ አባል ሃገራት ለዓለም አቀፉ ገበያ…
ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድህነት ቅነሳ ላይ እንዲረባረብ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የድህነት ቅነሳ ላይ እንዲረባረብ ጠየቀ፡፡
የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥያቄውን ያቀረቡት ትናንት በተከበረው “ዓለም አቀፍ የድህነት ቅነሳ ቀን” ላይ መሆኑን ሺንዋ ዘግቧል፡፡
ዋና…
ሩሲያ እና ዩክሬን ከፍተኛ ያሉትን የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ከፍተኛ ነው ያሉትን የእስረኛ ልውውጥ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡
ሩሲያ 108 ሴት የዩክሬን ወታደሮችን ስትለቅ ዩክሬን ደግሞ በአብዛኛው ሲቪል የሆኑ 110 ሩሲያውያን በምትኩ መልቀቋን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።…
ካሪም ቤንዜማ የ2022 ባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን እና የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጫዋች ካሪም ቤንዜማ የ2022 ባሎን ዶር ሽልማትን አሸነፈ።
ፍራንስ ፉትቦል ለ66ኛ ጊዜ ባካሄደው ምርጫ ካሪም ቤንዜማ ሽልማቱን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል።
ቤንዜማ ባለፈው…
ሩሲያ በኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የድሮን ጥቃት መፈጸሟን የከተማዋ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
ጥቃቱ “ካምካዜ” በተሰኘ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተፈጸመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
በዛሬው ዕለት በከተማዋ በተፈጸመው ጥቃትም በተለያዩ…
ቻይና አዳዲስ የልማት ተሞክሮዎችን በመቀመር የጀመረችውን እድገት አጠናክራ ትቀጥላለች – ሺ ጂንፒንግ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አዳዲስ የልማት ንድፎችን እና ተሞክሮዎችን በመቀመር የጀመረችውን የልማት እድገት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡
20ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዋና ከተማዋ ቤጂንግ መካሄድ ጀምሯል፡፡…
ፑቲን ኔቶ ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ከገባ “ዓለም አቀፍ ጥፋት” ያስከትላል ሲሉ አስጠነቀቁ።
ፕሬዚዳንቱ በአስታና እየተካሄደ ባለው የማዕከላዊ እስያ - ሩሲያ ስብሰባ ላይ…
የታዳጊ ሀገራት ኢኮኖሚ በወቅታዊ ሁኔታ እጅጉን እየተፈተነ ነው – አይ ኤም ኤፍ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሀገራት እና አዳዲስ ገበያዎች በዶላር ዋጋ መወደድ፣ በከፍተኛ የብድር ወለድ ጫና እና በንግድ ሰበብ ከሀገራቱ ወደ ውጪ በሚንቀሳቀስ ሐብት ኢኮኖሚያቸው እጅጉን እየተፈተነ መሆኑን ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አስታወቀ፡፡
በተለይም ከፍተኛ…