Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ተመድ የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያውያን ላይ የጣለውን የቪዛ እገዳ ነቀፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጎብኚዎችን ቪዛ የሚከለክለው አዲሱ የአውሮፓ ኅብረትን አሠራር የተመዱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በበጎ ጎኑ እንዳልተመለከቱት አር ቲ ዘገበ፡፡ ክልከላው በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል የዘለቀው ግጭት ሲረግብ እንደሚነሳ ያላቸውን ተሥፋ…

ጆ ባይደን ቻይና በታይዋን ላይ ጥቃት ከፈጸመች አሜሪካ ታይዋንን እንደምትከላከል አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቻይና በታይዋን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ሀገራቸው ታይዋንን እንደምትከላከል አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን ከሲ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ አሜሪካ ከታይዋን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ከምትከተለው…

ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች በሚገኙ የዩክሬን ጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሩስያ ጦር ኃይሎች በኬርሶን፣ ሚኮላይቭ፣ ካርኪቭ እና ዶኔትስክ ክልሎች ጥቃት ማካሄዳቸውን ነው ሚኒስቴሩ በመግለጫው…

ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ አፀደቀች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ለኃይል ዘርፍ የሚውል 14 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ማዕቀፍ ማጽደቋን አስታወቀች። አሁን የጸደቀው ማዕቀፍ በሀገሪቱ በኃይል አቅርቦት ክፍያ ያጋጠመውን የዋጋ ማሻቀብ ለማስተካከል ያለመ መሆኑን ተገልጿል። ማዕቀፉ የግብር እፎይታን…

የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ማዕቀቦች መነሳት አለባቸው- ኢራን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ አሜሪካ የጣለቻቸውን ማዕቀቦች ማንሳት እንዳለባት ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መርሐ ግብሯ በዘላቂነት ለማስወገድ ከአሜሪካ በኩል አስተማማኝ ዋስትና ልታገኝ…

አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ከሰጠች ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ድጋፍ የምታደርግ ከሆነ ሩሲያ ራሷን ለመከላከል የትኛውንም አማራጭ እጠቀማለሁ ስትል አስጠነቀቀች፡፡ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛካሪቫስ እንደገለጹት÷አሜሪካ ከዓለም አቀፍ ህግ ውጪ…

በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ላይ የሚመክረው 18ኛው የአፍሪካ ሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሮቹ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ የጤና፣ የምግብ፣ የኃይል እና የገንዘብ ቀውስ ላይ እንደሚመክሩ…

ቱርክና ሶሪያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩስያ አግባቢነት ቱርክና ሶሪያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ብቻ የቱርክ የደህንነት ተቋም ኃላፊ የሆኑት ሃካን ፊዳን ከሶሪያ አቻቸው አሊ ማምሉክ ጋር በደማስቆ ለበርካታ ጊዜ መገናኘታቸው እና መምከራቸውም…

የሩሲያው ፕሬዚዳንት የቻይናን ሚዛናዊ አቋም አወደሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን ቻይና በዩክሬኑ ጦርነት ላይ እያራመደች ያለውን ሚዛናዊና ገለልተኛ አቋም አድንቀው አሜሪካ በታይዋን ላይ እያሳየች ያለችውን ኢፍትሃዊ አካሄድ ኮነኑ፡፡ የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ…

አሜሪካ ለግብፅ የምትሰጠውን የ130 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ከለከለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለግብፅ ልትሰጥ የነበረውን የ130 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ለማቋረጥ መወሰኗን የአሜሪካ ባለሥልጣናት ገለጹ። አሜሪካ የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ የከለከለችው በግብፅ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከመሻሻል ይልቅ እየተባባሰ በመምጣቱ…