Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኮቪድ-19 ስርጭት የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም ዳግም ሊያገረሽ እንደሚችል አስጠነቀቀ። ድርጅቱ ወደፊት የኮሮና ቫይረስ ሊያገረሽ እንደሚችል በመጥቀስ፥ ሀገራት ሊፈጠሩ ለሚችሉ ሁኔታዎች ሁሉ ነቅተው በመጠበቅ…

ሩሲያ እና ተመድ ተቀራርበው ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ተመድ የዓለም አቀፉን የምግብ ደኅንነት ለማረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከርና ተቀራርበው ለመሥራት መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በዩክሬን እና በተለያዩ ወቅታዊ ዓለም…

77ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥን ጨምሮ በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ መካሄድ ጀመረ። ጉባዔው “ወሳኝ ወቅት ለተሳሰሩ ችግሮች ለውጥ አምጪ መፍትሔዎች” በሚል መሪ ቃል ነው…

ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሓላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሓላ ፈፀሙ። በበዓለ ሲመቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ ባለፈው ወር በተካሄደው ምርጫ ከ50 በመቶ…

ዩክሬን በካርኮቭ ላካሄደችው ዘመቻ አሜሪካ ድጋፍ ማድረጓን ሴናተር ዋርነር አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ - ዩክሬን ጦርነት ዩክሬን ከሰሞኑ ባደረገችው የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ለተገኘው “ሥኬት” አሜሪካ እና አጋሮቿ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ አሜሪካ እና አጋሮቿ የሆኑት የሰሜን ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት ዩክሬን በካርኮቭ…

ጀርመን ለዩክሬን የጦር መሣሪያ በማቅረብ ቀይ መስመር አልፋለች- ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ለዩክሬን የተለያዩ ጦር መሣሪያዎችን በማቅረብ ረገድ ቀይ መስመር አልፋለች ስትል ሩሲያ ወቀሳ አወገዘች፡፡ በጀርመን የሩሲያ አምባሳደር ሰርጌይ ኒቻዬቭ እንዳስታወቁት÷ በርሊን ዘመኑን የዋጁ እና ጅምላ -ጨራሽ የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን…

የዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንዳሳሰባቸው ፑቲን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን እና ከፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑዔል ማክሮን ጋር በዛፖሪዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የደኅንነት ጉዳይ ላይ መክረዋል፡፡ ሩሲያ በዛፖሪዢያ የተከማቸው ጨረር አመንጪ የኒውክሌር ውጋጅ በሰው ሕይወት ላይ ከባድ ጉዳት…

የ9/11 የአሜሪካው የሽብር ጥቃት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ መስከረም 11 ቀን 2001 የተፈጸመው የ9/11 የአሸባሪዎች ጥቃት 21ኛ ዓመት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በታደሙበት ሥነ-ሥርዓት በፔንታጎን ታስቦ ዋለ፡፡ እንደሚታወሰው በፈረንጆቹ መስከረም 11፣ 2001 ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት…

አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ቃል ገባች

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት ተጨማሪ የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በዩክሬ ዋና ከተማ ኪዬቭ ድንገተኛ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በኪዬቭ…

የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉሥ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉስ ሆኑ። ልዑሉ የንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈትን ተከትሎ የእንግሊዝ 40ኛው ንጉስ መሆናቸውን ቢቢሲ አስነብቧል። የሀገሪቱ የንግስና ሂደት ከተከናወነ በኋላ ልዑሉ በይፋ ንግስናውን ተቀብለው ንግግር…