Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የኬንያ ፍርድ ቤት የራይላ ኦዲንጋን ክስ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተሸንፈው የነበሩት እና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰዱት ራይላ ኢዲንጋ ያቀረቡትን ክስ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ።
በዚህም መሰረት ቀደም ብሎ በሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አሸናፊ የተባሉት ዊሊያም ሩቶ…
በብሪታንያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነገ ይታወቃል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን አዲስ መሪውን በነገው ዕለት ይመርጣል።
የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጫና ምክንያት የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል።
ይህን ተከትሎም 11 እጩዎች ቦሪስ…
በትራምፕ የግል መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ በሚገኘው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ11 ሺህ በላይ የመንግሥት ሰነዶች በሕገ ወጥ መንገድ ተወስደው መገኘታቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር…
የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የስልጣን ቆይታ በ2 ዓመታት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግስት የሥልጣን ጊዜ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት እንዲራዘም መወሰኑን የሀገሪቱ የተሃድሶ ጥምር ክትትልና ቁጥጥር ኮሚሽን አስታወቀ።
ውሳኔው የተላለፈው 75 በመቶ በሚሆኑት የኮሚሽኑ አባላት መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡…
ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ገደብን ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአሜሪካ የቀረበውን የነዳጅ ዋጋ ገደብ ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች።
በቅርቡ የቡድን 7 ሀገራት ባደረጉት ስብሰባ አሜሪካ በነዳጅ ዋጋ ላይ ገደብ እንዲጣል ሃሳብ አቅርባለች።
የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ…
አይ ኤም ኤፍ ለዛምቢያ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለዛምቢያ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ።
ተቋሙ በዛምቢያ ለዓመታት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የተመራበት መንገድ ችግር እንደነበረበት ጠቁማል።
የኢኮኖሚዋ ዕድገት መጠን ድህነትን…
የአውሮፓ ህብረት የጋዝ ፍጆታውን ለመሸፈን ፊቱን ወደ ቻይና ማዞሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚቀርበው የጋዝ ሽያጭ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ አማራጭ ገበያ እያፈላለገ መሆኑን አስታውቋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም ህብረቱ የጋዝ ፍላጎቱን ለመሸፈን ፊቱን ወደ ቻይና ኩባንያዎች አዙሯል ነው የተባለው።
የዓለማችን…
ሩሲያ ወደ አውሮፓ የሚሄደውን ዋና የጋዝ ማስተላለፊያ መሥመር ዘጋች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዋና የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሯ ወደ አውሮፓ የምትልከውን የጋዝ አቅርቦት ለሦስት ቀናት ማቋረጧን አስታወቀች፡፡
እንደ ጋዝፕሮም መረጃ የጋዝ አቅርቦቱ የተቋረጠው “በኖርድ ስትሪም1” የጋዝ ማስተላለፊያ መሥመር ላይ ጥገና በማስፈለጉ ነው፡፡…
ሚካኤል ጎርቫቾቭ አረፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሶቪየት ህብረት መሪ ሚካኤል ጎሮቫቾቭ አረፉ።
በ91 ዓመታቸው ያረፉት ጎርቫቸው፥ ለሞታቸው ምክንያት የሆነው ህመምን በተመለከተ የተገለፀ ነገር የለም።
ሆኖም ለረዥም ጎዜ በቆየ ህመም ምክንያት…
የዳይኖሰር ቅሪተ አካል በፖርቹጋል ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅሪተ አካል ተመራማሪዎች በአውሮፓ ውስጥ የግዙፍ ዳይኖሰር ቅሪተ አካል ማግኘታቸውን አስታወቁ።
የፖርቹጋል እና የስፔን ተመራማሪዎች ቡድን ነው በፖርቹጋል በሞንቴ አጉዶና ፖምባል ውስጥ ቅሪተ አካሉን በቁፋሮ አገኘሁ ያለው፡፡
የተገኘው…