Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ናይጀሪያ በቦኮሃራም የተፈናቀሉ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታ ልትመልስ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ መንግስት በቦኮሃራም ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ህጻናትን ወደ ትምህርት ገበታቸው የሚመልስ ፕሮግራም አስጀመረ።
ፕሮግራሙ በሰሜን ምስራቃዊቷ የቦርኖ ግዛት የሚተገበር ሲሆን፥ በግዛቷ በአሸባሪው ቦኮሃራም…
አውሮፓውያን “አስከፊ ክረምቶችን” ሊያሳልፉ እንደሚችሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓውያን ለቀጣይ አሥር ዓመታት አስከፊ ክረምት ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲሉ የቤልጂየም ኢነርጂ ሚኒስትር ቲን ቫን ደር ስትሬትተን ገለጹ።
ሚኒስትሩ እንዳሉት የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች አሁን ባለው የጋዝ ዋጋ ላይ ማሻያ በማድረግ በአፋጣኝ እርምጃዎችን…
ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታጠቅ እንድታቆም ቻይና ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታስጠቋን የምትቀጥል ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ቻይና አስጠነቀቀች፡፡
የባይደንን አስተዳደር ዋሺንግተን 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የመሣሪያ ሽያጭ ለታይዋን ለማቅረብ የሀገሪቷን ሕግ አውጪ አካል ለመጠየቅ ማቀዱን…
የኢትዮጵያን መንግስት የሰላም ጥረት ሀገራቸው እንደምትደግፍ የደቡብ ኮሪያ የምክር ቤት አባላት ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በመንግሥት የተጀመረውን ጥረት ደቡብ ኮሪያ እንደምትደግፍ የሀገሪቷ የምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከደቡብ ኮሪያ የምክር ቤት ልዑካን…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲወገድ ፍላጎት እንዳላቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገለፁ፡፡
የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎች ለደህንነት ዋስትና የማይሰጡ፥ ነገር ግን ጥፋትን ብቻ የሚያመጡ ተደርገው…
የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ የጣለው ማዕቀብ ውጤት አላመጣም ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ የተፈለገውን ውጤት አላስገኘም ተባለ፡፡
የአውሮፓ ኅብረት ማዕቀቡን ሲጥል የሚሻውን ውጤት በስትራቴጂ ደረጃ በግልፅ እንዳላስቀመጠ እና ችግሮች እንዳሉበት ዘ ኢኮኖሚስት ማስነበቡን አር ቲ ዘግቧል፡፡…
ጃፓን ለአፍሪካ 30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አደርጋለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለአፍሪካ 30 ቢሊየን ዶላር እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች።
በቱኒዚያ የጃፓን አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ፥ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ እህል እጥረት…
የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ከተማ ከሩሲያ ጋዝ የመግዛት እገዳ ነፃ መሆን ትሻለች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቀመጫ የሆነችው የኔዘርላንዷ ከተማ ዘ ሄግ ከሩሲያ ጋዝ መግዛት የሚያስችላትን ጊዜያዊ ፈቃድ ከአውሮፓ ኅብረት ለማግኘት እንደምትሻ አስታወቀች።
የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ÷ ለጊዜውም ቢሆን ፈቃድ የምትጠይቀው አማራጭ…
የተመድ ረዳት ዋና ፀሃፊ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትዝ፥ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ።
ረዳት ዋና ፀሃፊው በጉዳዩ ላይ…
አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን ላከች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን መላኳ ተሰማ፡፡
አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ካወጣች ከሁለት ዓመታት በኋላ ነው የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን የላከችው፡፡
ይህን ተከትሎም…