Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ጀርመን የኃይል ቁጠባ ዕቅዱን አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በጋዝ አጠቃቀም ላይ ገደብ የሚጥለውን የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ማጽደቋን አስታወቀች። የፀደቀው የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ቢሮዎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙትን የሙቀት መጠን ከ19 እስከ 20 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ባለው እንዲሆን የሚገድብ ነው…

አሜሪካ ለዩክሬን የ3 ቢሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ 3 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ድጋፉ ዩክሬን ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባችበት ጊዜ ወዲህ ዋሺንግተን ለኪዬቭ ካደረገቻቸው ወታደራዊ ድጋፎች ከፍተኛ መጠን ያለው መሆኑ…

በአውሮፓ በ500 ዓመታት ውስጥ የከፋ ድርቅ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ በ500 ዓመታት ውስጥ የከፋ የተባለው ድርቅ መከሰቱን የአውሮፓ ህብረት ኤጀንሲ አስታወቋል፡፡ ህብረቱ በነሐሴ ወር ባወጣው ሪፖርት ÷ በድርቁ ምክንያት በተፈጠረው የአፈር እርጥበት መቀነስ 47 በመቶው የህብረቱ ክፍል የድርቅ አደጋ ስጋት…

ቻይና ከሩሲያ የምታስገባው የሃይል አቅርቦት መጠን ጭማሪ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ የምትገበያየውን የሃይል አቅርቦት መጠን ከፍ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ቤጂንግ ከመጋቢት ወር ጀምሮ ከሩሲያ ለተገበያየቻቸው የነዳጅ ድፍድፍ፣ የነዳጅ ዘይት፣ የጋዝ እና የድንጋይ ከሰል ምርቶች 35 ቢሊየን ዶላር ወጪ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡…

የዩሮ ምንዛሬ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑን ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ዝቅ ማለት በሃይል ዘርፍ ያለው ቀውስ መባባስ እና አሜሪካ የገንዘብ ፖሊሲዋን በይበልጥ ጥብቅ ማድረጓ አበይት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ አሁን…

አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ “ትልቅ” የተባለለት ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከዓመታት በኋላ ‘’ትልቅ’’ የተባለ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ ሀገራቱ የጀመሩት ወታደራዊ ልምምድ ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ሙከራ ለማድረግ ከአጋሮቿ ጋር ዝግጁነቷን ለማጠናከር እየጣረች ባለበት ወቅት…

ሱዳን የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በስድስት ተጋላጭ ግዛቶች የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ የሱዳን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ በናይል ወንዝ፣ ገዚራ፣ ነጭ አባይ፣ ምዕራብ ኮርዶፋን፣ ደቡብ ዳርፉር እና ከሳላን ጨምሮ በስድስት…

የፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ፖሊስ የሀገሪቷን የፀረ-ሽብር ኅግ በመጥቀስ የሀገሪቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን በሽብር ወንጀል መክሰሱ ተሰምቷል፡፡ የፓኪስታን ፖሊስ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን ላይ ምርመራ የጀመረው የሀገሪቷ ፖሊስ እና…

ከፍተኛ ሙቀት እና ድርቅ የአውሮፓ ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል እና ያስከተለው ድርቅ በአህጉሪቱ ከባድ የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለ ነው ተባለ፡፡ አብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሀገራት በተለይም የደቡብ፣ የምዕራብ እና የማዕከላዊ አውሮፓ ክፍል በሙቀት ማዕበሉ በከፍተኛ ሁኔታ…

የሶማሊያ ጦር የሞቃዲሾ የሆቴል ከበባ ማብቃቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ጦር በመዲናዋ ሞቃዲሾ በሚገኝ ሆቴል ገብተው ጥቃት የፈጸሙ ታጣቂዎችን ድል ማድረጉን አስታወቀ። ሐያት በተባለው ሆቴል ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 21 ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ በርካታ ሰዎችም ቆስለዋል ነው የተባለው። ከጥቃቱ በኋላም…