Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ሲል ዓለም አቀፉ ደረጃ አውጪ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
ሞስኮ አቅርቦቷን ካቋረጠች ስሎቫኪያ፣ ሃንጋሪ እና ቼክ ሪፐብሊክ በጋዝ እጦት ሳቢያ በጣም ይጎዳሉ…
ዩክሬን እና ሩሲያ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ ባሳለፍነው የካቲት 24 በመካከላቸው ግጭት ከተፈጠረ አንስቶ በቁጥር ከፍተኛው ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡
የእስረኞች ልውውጥ ማድረጋቸውን የገለጸው የዩክሬን የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና ኢንተለጀንስ…
አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባት መሥጠት ልትጀምር መሆኑን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ያህል አሜሪካውያን በዝንጀሮ ፈንጣጣ መጠቃታቸውን ተከትሎ ሀገሪቱ በተለያዩ ግዛቶቿ ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው።
በመጪዎቹ ወራት 300 ሺህ ያህል ክትባቶችን ለማሰራጨትም ዋይት ሀውስ ያዘጋጀው ዕቅድ ያመለክታል።
በሚቀጥለው ዓመት 1 ነጥብ…
የዓለምን የዋጋ ግሽበት እያባሰው ያለው የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ የሚጥሉት ማዕቀብ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጀርመን የተሰበሰቡት የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ አዲስ ተጨማሪ አዲስ ማዕቀብ ጥለዋል።
የዩክሬን ቀውስን ተከትሎ እየተጣሉ ያሉት ማዕቀቦች ወደ ሩሲያ ኢኮኖሚ ምንም ዓይነት የውጭ ካፒታል እንዳይገባ ለመገደብ የተነደፉ መሆናቸውም…
የቡድን 7 አባል ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት መሪዎች የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመግታት የሚመክር የመወያያ ክበብ ለመመስረት ተስማምተዋል፡፡
ክበቡ ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራትን በማስተባበር የዓለም ሙቀት መጨመርን መቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ እንደሚሰራ በመግለጫቸው…
ኢራን እና አርጀንቲና “ብሪክስ”ን ለመቀላቀል ማመልከቻ አስገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራን እና አርጀንቲና የ “ብሪክስ”ን ቡድን ለመቀላቀል ማመልከታቸው ተሰምቷል፡፡
ኢራን እና አርጀንቲና ቡድኑን ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡት ባሳለፍነው ሣምንት በተካሄደው የ“ብሪክስ ፕላስ” ጉባዔ ላይ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡
የኢራኑ ፕሬዚዳንት…
ሩሲያ ለአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት የሚላከውን ጋዝ እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት እስትንፋስ የሆነውን ጋዝ ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠነቀቀች፡፡
ሊትዋኒያ ወደ ሩሲያ ካሊኒንግራድ ከተማ የሚጓጓዙ አንዳንድ ዕቃዎች ማገዷን ተከትሎ ሩሲያ ለአውሮፓ አባል ሀገሯ…
ጋቦን እና ቶጎ የጋራ ብልፅግና ሀገራት ስብስብን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋቦን እና ቶጎ የጋራ ብልፅግና ሀገራት ስብስብን ለመቀላቀል ያቀረቡት ጥያቄ ባሳለፍነው ቅዳሜ ተቀባይነት ማግኘቱ ተነግሯል፡፡
54 አባል ሀገራትን ያቀፈው የጋራ ብልፅግና ሀገራት ሁለቱን ሀገራት በተጨማሪ አባልነት የተቀበለው…
ቻይና ከኒውክሌር የኤሌክትሪክ ኃይል ማበልፀጓን እንደምትገፋበት አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኒውክሌር የምታበለፅገውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማሳደግ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡
በዚህ ዓመት 5 ወራት ብቻ ቻይና በሠዓት 166 ነጥብ 3 ቢሊየን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ከኒውክሌር ኃይል ማበልጸግ መቻሏን የቻይና የኒውክሌር ኃይል ማኅበር…
የሩሲያ ጦር ዩክሬን ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠዋት ሩሲያ ኪየቭን ጨምሮ በተለያዩ የዩክሬን ወታደራዊ ቀጠናዎች የሚሳዔል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ፡፡
በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በፈጸመችው ጥቃት አንድ የመኖሪያ ቤት ሕንፃ እና መዋዕለ-ሕፃናት መውደማቸው ነው የተነገረው፡፡
በተጨማሪም…