Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የምስራቃዊ ዩክሬኗ ሴቪዬሮዶኔስክ ከተማ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ከተማዋ ሴቪዬሮዶኔስክ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏን የከተማዋ ከንቲባ ኦሌክሳንደር ሲትሩክ ገልፀዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት፥ ከሳምንታት እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ የሩሲያ ወታደሮች ከተማዋን የተቆጣጠሩ…

ሩስያ ስዊፍትን ለመተካት ያዘጋጀችው የገንዘብ መላኪያ ስርዓት ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ በስዊፍት ምትክ ያዘጋጀችው አዲሱ የገንዘብ መላኪያ ስርዓቷ ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን እንዳሉት፥ የብሪክስ አባል ሀገራት ማለትም ደቡብ አፍሪካ ፣ ብራዚል፣ ሕንድ እና ቻይና የፋይናንስ…

የዩክሬን ወታደሮች ስትራቴጂያዊ የሆነችውን ሲቪሮዶኔትስክ ከተማን ለሩሲያ ወታደሮች ትተው እየሸሹ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ሰፊ ጥቃት ሲፈፀምባት የነበረችውን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሲቪሮዶኔትስክን ለቀው እየሸሹ ነው፡፡ የዩክሬን ወታደሮች ለሳምንታት ከዘለቀው ከባድ ጦርነት በኋላ ከተማዋን እየለቀቁ ሲሆን÷ ይህ ሩሲያ ሰፊውን የዩክሬን ምስራቃዊ ግዛት…

የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ ለመዝመት የሚያደርገውን ጥረት በቅርበት እንከታተላለን – ሰርጌይ ላቭሮቭ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት እና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ሩሲያ ላይ ለመዝመት የሚያደርጉትን “አዲስ ጥምረት” በቅርበት እንደሚከታተሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገለጹ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ ÷ “ጥምረቱ” ን አዶልፍ…

ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር ናት – የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር አገር ናት ሲሉ የሩሲያው መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ ተናገሩ፡፡ ቤላሩስ እና ሩሲያ  በጋራ የወታደራዊ  እቅዶች እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ በውይይታቸውም የሩሲያ…

በአፍሪካ የመጀመሪያው የክትባቶች ማምረቻ ፋብሪካ በሩዋንዳ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከታቀዱት ሦስት የክትባት ማምረቻ ፋብሪካዎች ውስጥ የመጀመሪያው በሩዋንዳ ኪጋሊ ሊገነባ ነው፡፡ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ እና የባዮቴክ የጥናትና የክትባቶች ማበልጸጊያ ተቋም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኡጉር ሳሂን ÷ በኪጋሊ የሚገኘውን…

ኔቶ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መሰፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት/ኔቶ/ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መስፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ አስገነዘቡ። ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ ጋር በወቅታዊ…

የሀገራት በጠላትነት መፈራረጅ ለዩክሬን መፍትሄ አያመጣም – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራት መካከል ያለው ጠላትነት በዩክሬን ለተከሰተው ቀውስ ዕልባት እንደማስገኝ ቻይና አስጠነቀቀች። የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ወቅት በተመድ የቻይና ምክትል ቋሚ ተጠሪ የሆኑት ዳይ ቢንግ ÷…

ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች። የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢውን በህዋ ላይ ለመገንባት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሷን የቻይና የሕዋ አካዳሚ ቴክኖሎጅ…

የኢንዶኔዢያው ፕሬዚዳንት ጆኮዊ በሩሲያና ዩክሬን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዶኔዢያ ፕሬዚዳንት ጆኮዊ ሩሲያንና ዩክሬንን ሊጎበኙ ነው። በጉብኝታቸው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ስንዴ ወደ ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ ለማሳመን ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሩሲያ…