Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ ለደኅንነቴ ሥጋት ሆኗል ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአሜሪካ የጦር መርከብ በታይዋን አቅራቢያ መታየቱን ተከትሎ ማስጠንቀቂያ ሰጠች፡፡
ቻይና “አሜሪካ ሠላሜን ለማወክ እና በቀጠናው አለመረጋጋትን ለመፍጠር በሚሳኤል ተሸካሚ የባሕር መርከብ የታገዘ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አድርጋለች” ስትል…
የአውሮፓ ኀብረት በሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ለማለዘብ ማቀዱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን ማዕቀብ በማሻሻል በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀውስ ውስጥ ያለውን የምግብ እና የማዳበሪያ ንግድ ለማቀላጠፍ ማቀዱ ተነገረ።
የሚደረጉት ለውጦች የአውሮፓ ኀብረት አባል ሀገራት በሩሲያ ከፍተኛ ባንኮች ላይ የጣሉባቸው…
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ቴህራን ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኢራን ቴህራን ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን በቴህራን ቆታቸው ከኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና ከቱርክ አቻቸው ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በሦስትዮሽ ጉዳዮች ላይ…
ሩሲያ ከፍተኛ መጠን ያለው የጋዝ ምርት ወደ ቻይና ላከች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሳይቤሪያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር አማካኝነት በየቀኑ ከፍተኛ መጠን ያለው ጋዝ ለቻይና ማቅረቧ ተገለፀ።
የሩሲያው ጋዝፕሮም ኩባንያ አቅርቦቱ ከቻይናው ሲ ኤን ፒ ሲ ኩባንያ ጋር ባደረገው የረጅም ጊዜ ውል መሰረት የተፈፀመ…
ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ቢቀላቀሉ ሩሲያን አያሰጋትም – ቭላድሜር ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) ቢቀላቀሉ በሩሲያ ላይ የሚፈጥሩት ምንም ዓይነት ሥጋት እንደማይኖር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህን ያሉት ሞስኮ ለሚገኘው የጋራ ደኅንነት…
በሶማሊያ ከደረሰ የአውሮፕላን አደጋ መንገደኞች ከጉዳት ተረፉ
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 30 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረው የሶማሊያ መንገደኞች አውሮፕላን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተዘግቧል፡፡
የአውሮፕላን ማሪፊያው ባለስልጣናት እንደገለፁት፥ አውሮፕላኑ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ እያረፈ በነበረበት ወቅት አደጋ ደርሶበት በግዳጅ…
አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው አለች ኢራን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ያልተሳካላትን ኢራን-ጠል ፖሊሲዋን መሰረት በማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲል የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰሞኑን በቀጠናው ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ የኢራን የውጭ…
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የትኛውም የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል…
ሩሲያ ከዩክሬን ለሚከፈትባት ጥቃት ከባድ አፀፋዊ ምላሽ ትሰጣለች – ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሀገራቸው ላይ ጥቃት ከከፈተች አፀፋዊ ምላሹ እጅግ የከፋ እንደሚሆን አስጠነቀቁ።
ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ አንዳንድ የዩክሬን ባለሥልጣናት ሩሲያን ለማስፈራራት በመገናኛ ብዙኃን መግለጫዎችን ሲሰጡ…
በጋና ገዳይ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በተላላፊነቱ እና በገዳይነቱ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚነገርለት የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ገለጸች፡፡
በጋና ደቡብ አሻንቲ ግዛት ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ከተጠቁ በኋላ ሆስፒታል ደርሰው ሕይወታቸው እንዳለፈም ነው የተመላከተው፡፡…