Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ለዩክሬን መላኳን እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ መላኳን እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች። በዋሺንግተን የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ ቀደም ሲል አሜሪካ በርከት ያሉ የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን ስትልክ ይህ ድርጊት አግባብ እንዳልሆነ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከሩሲያና ዩክሬን መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከሩሲያና ዩክሬን መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው።   ጉተሬዝ በነገው እለት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል።   ከዚህ ባለፈም…

ሩሲያ አዲሱን የሳርማት ሚሳኤል የታጠቀ ወታደራዊ ክፍል ልታሰማራ ማቀዷን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አዲሱን የሳርማት ሚሳኤል የታጠቀ ወታደራዊ ክፍል በዚህ ክረምት ልታሰማራ ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ወታደራዊ ክፍሉ ከሞስኮ በስተምስራቅ 3000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በክራስኖያርስክ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ኡዙር ስፍራላይ…

የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግርን ለመዋጋት የምሥራቅ አፍሪካ መሪዎች በዲሞክራቲክ ኮንጎ ወታደራዊ ኃይል ለማሰማራት መስማማታቸው ተገልጿል፡፡ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የታጠቁ ኃይሎችን የሚመክት ቀጣናዊ ኃይል…

የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት መዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የኬንያ ሶስተኛው ፕሬዚዳንት እና አገሪቱን ከፈረንጆቹ 2003 እስከ 2013 የመሩት ኪባኪ በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የኬንያው…

የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ ናይጄሪያ ለምዕራባውኑ ነዳጅ በመሸጥ በለስ ቀንቷታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማቶች ካሳለፍነው ሳምንት ወዲህ ከናይጄሪያ መንግስት የነዳጅ ኩባንያ ጋር 40 በመቶ የሚሆነውን የሀገሪቷን የነዳጅ አቅርቦት ለመግዛት መደራደራቸው ተሰምቷል፡፡ ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ ማዕቀብ መጣላቸውን ተከትሎ ባጋጠማቸው…

አዲሱ የሩሲያ ሚሳኤል ጠላቶቻችን ደጋግመው እንዲያስቡ የሚያደርግ ነው -ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሩሲያ በተሳካ ሁኔታ የሞከረችው አዲሱ ሚሳኤል ጠላቶቻችንን ደጋግመው እንዲያስቡ የሚያደርግ ነው” ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ሩሲያ ሳርማት የተባለውን አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል የተሳካ ሙከራ ማድረጓን ሀገሪቱ የህዋ…

የሩሲያና – ዩክሬን ጦርነት የዓለምን የምግብ አቅርቦት ዕጥረት እንደሚያባብሰው ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት የዓለምን የምግብ አቅርቦት ዕጥረትን እንደሚያባብሰው “ኬር” የተሰኘው ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት ያላሄደው ዓለም አቀፍ የዳሰሳ ጥናቱ አመላከተ፡፡ አፍሪካ በገቢ ንግድ አብዛኛውን የስንዴ እና…

ሩሲያ ማሪፖል ከተማን መቆጣጠሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአዞቭስትታል ብረት ፋብሪካ ውጭ ማሪፖል ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሯን አስታውቃለች፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሰርጌይ ሾይጉ እንደገለፁት የሩሲያ ጦር የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖልን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ለፕሬዚዳንት…

ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች በሚል የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች በሚል የቀረበባትን ክስ እንደማትቀበል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቭሎዶሚር ዘነልስኪ ከቀናት በፊት ከቺኤን ኤን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ።…