Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በአሜሪካ አሪዞና ግዛት የተከሰተው የሰደድ እሳት ከ700 በላይ ቤቶችን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሰሜናዊ አሪዞና ገጠራማ አካባቢ በተነሳ ንፋስ የተከሰተው የሰደድ እሳት ከ700 በላይ ቤቶችን ማውደሙ ተገለጸ። በሰሜናዊ አሪዞና ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፍላግስታፍ ከተማ ወጣ ብሎ የተነሳው ፈጣን ሰደድ እሳት ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን እና ይህን…

ሩሲያ የኔዘርላንድስ እና የቤልጂዬም ዲፕሎማቶችን አባረረች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 15 የኔዘርላንድስ እና ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የቤልጂዬም ዲፕሎማቶችን አባረረች፡፡   ዲፕሎማቶቹ በሁለት ቀናት ጊዜ ውስጥ ሩሲያን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ መተላለፉን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

ሩሲያ በዩክሬን ዶንባስ ግዛት መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ በዩክሬን ዶንባስ ግዛት መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ መክፈቷ ተገለፀ። የሩሲያ የመካላከያ ሚኒስቴር ሞስኮ ትናንት ማምሻውን በዩክሬን መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መክፈቷን አስታውቋል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪም ሩሲያ በዶንባስ…

በደቡብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ያስከትለውን ከፍተኛ ጉዳት ተከትሎ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ባለፈው ሳምንት በክዋዙሉ-ናታል ግዛት የደረሰውን ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ከሀገሪቱ ካቢኔ ጋር የጎርፍ…

ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ይገባል – የሰርቢያው ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የእኛ ተግባር ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት መሥራት እና ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ነው" ሲሉ የሰርቢያው ፕሬዚዳንት ተናገሩ። የሰርቪያው ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቩሲክ…

በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ440 በላይ ደረሰ

ከአዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ከጥቂት ቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 443 መድረሱ ተገለጸ፡፡ በደቡብ አፍሪካ ክዋዙሉ-ናታል ግዛት ከጥቂት ቀናት በፊት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተውን የጎርፍ እና የአፈር…

ቱርክ በሰሜናዊ ኢራቅ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ በሰሜናዊ ኢራቅ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት እንደገለጸው የኩርድ ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) ታጣቂዎች ላይ ያነጣጥረ ድንበር ተሻጋሪ ወታደራዊ ዘመቻ ተጀምሯል።…

35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35 ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ መስጠሟን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ። ጀልባዋ በሜዲትራንያን ባህር ምዕራባዊ የሊቢያ የባህር ዳርቻ አካባቢ መስጠሟንም ገልጿል። እስካሁን…

ሩሲያ ቦሪስ ጆንሰንን ጨምሮ ሌሎች 10 ከፍተኛ የእንግሊዝ ባለሥልጣናት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ እየወሰደች ያለውን ወታደራዊ እርምጃ በሚመለከት እንግሊዝ በወሰደችው “የጠላትነት አቋም” ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ጨምሮ ሌሎች የአገሪቱን ከፍተኛ ባለስልጠናት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አግዳለች። የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ…

ሩሲያ የዩክሬንን የሚሳኤል ማምረቻ ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ኪየቭ አቅራቢያ የሚገኝን የዩክሬን ሚሳኤል ማምረቻ ማውደሟን አስታውቃለች፡፡   ጥቃቱ የተፈፀመው ዩክሬን የሩሰያን የጦር መርከብ “በሚሳኤል መትቼ አስጥሚያለሁ “ ማለቷን ተከትሎ ሲሆን፥ ሞስኮ ኪየቭ ላይ ተጨማሪ ጥቃት ልትሰነዝር…