Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በታይዋን የውስጥ ጉዳይ ላይ የምታደርገው ትንኮሳ በእሳት እንደ መጫዎት ይቆጠራል – ቻይና
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፓርላማ አባላትን ያካተተ የልዑካን ቡድን በታይዋን ጉብኝት ማድረጉን ተከትሎ ቻይና በታይፔ አቅራቢያ ወታደራዊ ልምምድ እያደረገች መሆኗ ተገልጿል፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ…
ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች።
አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬን የሚያደርጉትን ኃላፊነት የጎደለው ወታደራዊ ድጋፍ እንዲያቆሙ እንጠይቃለን ብላለች ሩሲያ።
ይህ የማይሆን ከሆነ…
የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች።
የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ ሞስኮቫ የተባለችው የሩሲያ ሚሳኤል ተሸካሚ መርከብ ልትሰጥም የቻለችው መርከቧ የተሸከመችው ጥይት በመፈንዳቱ እና የመርከቧ ውስጠኛ ክፍል በእሳት በመጎዳቱ…
ሩሲያ 485 የአሜሪካ እና የካናዳ ምክር ቤት አባላት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 485 የአሜሪካ እና የካናዳ ምክር ቤት አባላት ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ማገዷን አስታወቀች።
ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት ባለሥልጣናት ላይ ውሳኔውን ያስተላለፈችው በዚህ ዓመት መጋቢት 24 ቀን አሜሪካ በ328 የሩሲያ ምክር ቤት (ዱማ) አባላት ላይ…
ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት በምግብ ዋስትና ላይ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ከሩስያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተከሰተውን የኢኮኖሚ ቀውስ ለመፍታት ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በምግብ ዋስትና ላይ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በተፈጥሮ ጋዝ ላይ የተከሰተው…
የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት ዓለምን ወደ አዲስ “የቀዝቃዛ ጦርነት ዘመን” እየወሰደ ነው ስትል ቱርክ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት ዓለምን ወደ አዲስ “የቀዝቃዛ ጦርነት ዘመን” እየወሰደ ነው ስትል ቱርክ አስጠነቀቀች።
የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ቃል አቀባይ ኢብራሄም ካሊን እንደገለፁት፥ ዓለምን ወደ አዲስ የቀዝቃዛ ጦርነት…
ሩሲያ አሜሪካ ምዕራባውያኑን በማስተባበር ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት ካላቆመች እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት የማታቆም ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ራያብኮቭ አሜሪካ ወደ ዩክሬን የጦር መሳሪያዎች እየላከች መሆኑን ሀገራቸው…
ሩሲያ በአሜሪካ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ትጠቀማለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ስትል አጣጣለች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአሜሪካ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ትጠቀማለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ስትል አጣጣለች።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ፥ ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ልትጠቀም…
ሩሲያ የዩክሬንን የምድር ውስጥ የጦር ማዘዣ ማዕከል በሚሳኤል አወደመች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶኔስክ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የዩክሬንን የምድር ውስጥ የጦር ማዘዣ ማዕከል በኪንዝሃል ሚሳኤል ማውደሟን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥በዶኔስክ የሚገኘው የዩክሬን ጦር ሃይሎች የምድር…
በፈረንሳይ የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በስልጣን ላይ ያሉት ፐሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ማሪን ሌ ፔን ከፍተኛ ፉክክር ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ለሚያዚያ 16ቱ የፍፃሜ ምርጫ በተደረገው የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማክሮን…