Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፓኪስታናውያን ኢምራን ካን ከጠቅላይ ሚኒስትነትር መነሳታቸውን በመቃወም አደባባይ ወጡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ቁጥር ያላቸው ፓኪስታናውያን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን ከስልጣን መነሳታቸውን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ነው፡፡
የሀገሪቱን ዋና ከተማ ኢስላምባድን ጨምሮ በርካታ የፓኪስታን ከተሞች በከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ…
የሩስያ ኃይሎች በምስራቅ ዩክሬን በኩል የማጥቃት ዘመቻቸውን ማፋፋማቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን በኩል የሚያደርጉትን የማጥቃት ዘመቻ እንደገና አጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ።
ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀውና 46ኛ ቀኑን የያዘው የሩስያ እና የዩክሬን ጦርነት በዛሬው ዕለት በዩክሬን ምሥራቃዊ…
ሩስያ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት ራሷን አገለለች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት ራሷን ማግለሏን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነቷን ማቋረጧን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።…
የሶማሊያ መንግስት በእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሶማሊያ መንግስት በሀርጌሳ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡
በሃርጌሳ ከተማ በዋሄን የገበያ ማዕከል በተፈጠረው የእሳት አደጋ 28 ሰዎች አደጋ ሲደርስባቸው ከ1 ነጥብ…
ሀንጋሪ ከአውሮፓ ህብረት ውሳኔ በማፈንገጥ በሩሲያ ሩብል ለመገበያየት ወሰነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀንጋሪ የአውሮፓ ህብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን የኃይል ማእቀብ ውድቅ በማድረግ የሩሲያን ነዳጅ በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ለመግዛት ተስማምታለች፡፡
የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን እንደተናገሩት ሀንጋሪ ከሩሲያ ጋር በምታደርገው…
ሱዳናውያን በአገሪቱ መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ተቃውሞ ቀጥለዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን በወታደራዊው መንግስት ላይ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና የሲቪል አስተዳደር የነበረው ውጥረት ባለመርገቡ ባለፈው ጥቅምት ወር የሱዳን ወታደራዊ ኃይል መፈንቅለ…
የቡርኪናፋሶው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኮምፓኦሬ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶማስ ሳንካራ ግድያ የተከሰሱትና ለወራት ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ የቆዩት የቡርኪናፋሶ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ብሌዝ ኮምፓኦሬ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡
በፈረንጆቹ ጥቅምት 15 ቀን 1987 የተገደለውን የቶማስ ሳንካራ…
የቻይናው “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ” ለአፍሪካ ብልጽግና ጉልህ ሚና ይኖረዋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ “ ለአፍሪካ አኅጉራዊ ዕድገት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡
ኢኒሼቲቩ ቀጣናውን በልማት ለማሥተሳሰርና የበለጸገች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ በከፍተኛ ደረጃ ያግዛል ነው የተባለው፡፡
በቻይና አነሳሽነት…
የሶማሊያ መሪዎች ለሀገሪቱ የምርጫ ሂደት መቋጫ እንዲያበጁለት ተጠየቁ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መሪዎች በመነጋገር እና በመግባባት የሀገሪቷን የምርጫ ሂደት እንዲቋጩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጠየቁ፡፡
ከ91 በመቶ በላይ የሚሆኑት የሀገሪቷ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች በተመራጮች ተይዘው በመጠናቀቃቸው የአፍሪካ…
በአፍሪካ 346 ሚሊየን ዜጎች በአስከፊ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ 346 ሚሊየን ዜጎች በአስከፊ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ ዓለም አቀፉ ቀይ መሰቀል ማህበር አስታወቀ፡፡
ግጭት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የምግብና የነዳጅ ዋጋ መናር ለረሃቡ መከሰት ምክንያት መሆኑን ነው ማህበሩ…