Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የኔቶ አባል ሀገራት መሪዎች በብራሰልስ ተሰብስበዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ዩክሬኑ ግጭትን አስመልክቶ የአጋር አካላት ሚናን መገምገምን ዓላማ ያደረገው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሀገራት መሪዎች ልዩ ስብሰባ ዛሬ በቤልጂየም፣ ብራሰልስ እየተካሄደ ነው፡፡
የመሪዎች…
የዩክሬን ቀውስ የባይደን አስተዳደርን ተጨባጭ የአመራር ድክመት ያሳበቀ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ቀውስ የባይደን አስተዳደር ተጨባጭ የአመራር ድክመት እንዳለበት ያሳበቀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
አሜሪካ እንደ ዓለም ኃያል ሀገር በችግር ፈቺነት፣ በመፍትሄ አመላካችነት ፣ በመሪነት እና በወታደራዊ መሳሪያ አቅርቦት ልቃ ከመውጣት ይልቅ ከትንንሽ…
ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ ስራ አስጀመረች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ በ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ያስገናበችውን በአፍሪካ ትልቁን የማዳበሪያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመረች።
የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ በመክፈቻ ስነ ስርቱ ላይ እንደተናገሩት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት…
የአሜሪካ የመጀመሪያዋ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማዲሊን ኦልብራይት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የመጀመሪያዋ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማዲሊን ኦልብራይት በ84 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ማዲሊን ኦልብራይት በፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን የስልጣን ዘመን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያገለገሉ በዓለም ዙሪያ የሚታወቁ ዲፕልማት…
በቻይና የተከሰከሰው ቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን መገኘቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ከቀናት በፊት በቻይና የተከሰከሰው ቦይንግ 737 የመንገደኞች አውሮፕላን የመረጃ ጥቁር ሳጥን መገኘቱ ተገልጿል፡፡
የቻይና ምስራቃዊ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን በደቡብ ቻይና ጓንግዚ ዙዋንግ ግዛት መከስከሱ የሚታወስ…
ሩስያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች – የክሬምሊን ቃል አቀባይ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም እንደምትችል የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡
ቃል አቀባዩ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ “ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ጦርነት…
ቻይና የከፍተኛ የሮኬት ሞተር ሙከራን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገለፀች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ሎንግ ማርች 5 ለተባለው ሮኬት የተነደፈውን የሮኬት ሞተር ሙከራ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቋን ገልፃለች፡፡
የቻይና ኤሮስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው በትናንትናው እለት የተደረገው የሮኬት ሞተር ሙከራ ተጠናቆ…
ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ከሩሲያ ጋር እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች መቀጠላቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም ከሩሲያ ጋር በተለያዩ እርከኖች እየተደረጉ ያሉ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆናቸውን ፕሬዚዳት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ በቴሌግራም ገጻቸው በለቀቁት…
በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በተከሰከሰው አውሮፕላን በህይወት የተረፈ ሰው የለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በደቡባዊ ጓንጊዢ ተራራማ ቦታ በተከሰከሰው ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ውስጥ ምንም በህይወት የተረፈ ሰው እንደሌለ የነፍስ አድን ሰራተኞች ማረጋገጣቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡
አውሮፕላኑ 132…
ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በዛሬው እለት እንዳስታወቁት ቻይና ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ የሚውል የ 10 ሚሊየን…