Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና ከሩሲያ በምታስገባው የስንዴ ምርት ላይ ጥላው የነበረውን ገደብ አነሣች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከሩሲያ በምታስገባው የስንዴ ምርት ላይ ጥላው የነበረውን ገደብ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ ቻይና ከሩሲያ በሚገባ የስንዴ ምርት ላይ ተጥሎ የቆየው ገደብ መነሳቱን ለሀገሪቱ አጠቃላይ የጉምሩክ አስተዳደር ያሳወቀች ሲሆን÷…

ኢትዮጵያና ኤርትራ የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስጋቶች መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የምዕራባውያን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ስጋቶች መሆናቸውን ጋዜጠኛ ቶማስ ማውንቴን ተናገረ፡፡ ጋዜጠኛ ቶማስ ከአር ቲ ጋር በነበረው ቆይታ እንደተናገረው÷ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና የዓለም የንግድ ስርዓት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ እና ዩክሬን በዓለም የምግብ ገበያ ውስጥ ቁልፍ ሚናን የሚጫወቱ ሀገራት መሆናቸው ይነገራል። ዘ ኮንቨርሴሽን ባወጣው ፅሁፍ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አሁን ላይ በሩሲያና ዩክሬን መካከል ለተከሰተው ግጭት ትኩረት ሊሰጡ ይግባል…

ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ያለችው ወታደራዊ ዘመቻ ዛሬ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ተነግሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ ትናንት በዩክሬን የጀመረችው ወታደራዊ ዘመቻ መቀጠሉ ተገለፀ። ዛሬ በሁለተኛ ቀኑም በዩክሬን ርእሰ መዲና ኪየቭ ከባድ ፍንዳታዎች መሰማታቸው ነው የተነገረው። በከተማዋ ላይ ሩሲያ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ሰንዝራለች ስትል ዩክሬን…

ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ  በሰጡት መግለጫ፥ ሞስኮ 11 የዓየር ሀይል ማዘዣዎችን ጨምሮ ከ70 የሚበልጡ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ኢላማዎችን…

ቻይና፥ሩሲያና ዩክሬን ግጭትን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅበው ውጥረቱን እንዲያረግቡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና፥ ሩሲያና ዩክሬን ግጭትን ከሚያባብስ ድርጊት ታቅበው ውጥረቱን እንዲያረግቡ ጥሪ አቀረበች።   ቻይና ባወጣችው መግለጫ በዩክሬን ጉዳይ የሚሳተፉ አካላት በሙሉ ከአባባሽ ድርጊት እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርባለች።  …

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዶንባስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሩን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን በመገንጠል ራሷን ነፃ አገር አድርጋ ባወጀችው ዶንባስ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማስጀመራቸዉን ይፋ አደረጉ።   ፕሬዚዳንቱ በመግለጫቸው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የዶንባስ ህዝብ ከሞስኮ ወታደራዊ…

ፈረንሳይ በማሊ ያሰማራቻቸውን ወታደሮቿን ልታስወጣ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በማሊ ለፀረ-ሽብር ዘመቻ ያሰማራቻቸውን ወታደሮቿን ልታስወጣ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔዉ በፈረንሳይ እና በአጋሮቿ የተፈረመ ሲሆን፥ በተለይም ማሊን የተቆጣጠረዉ ወታደራዊ ሀይል ከፈረንሳይ ጋር በወታደራዊ ዘርፎች ላይ…

የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚ ዘርፎች ለመተባበር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣የካቲት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ቱርክ በ13 የኢኮኖሚና የኢንዱስትሪ ዘርፎች ለመስራት መስማማታ ቸዉን አስታወቁ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚደንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻን ከአስር አመታት በኋላ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን፥ ከአቡዲያቢ…

ኢጋድ በምስራቅ አፍሪካ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ ይሠራል-ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጠናው ተጨባጭ የኢኮኖሚ ትሥሥር ዕውን ለማድረግ እንደሚሠራ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ዋና ጸሃፊው በብራስልስ በተካሄደው የአፍሪካ ቀንድ የሚኒስትሮች ኢኒሼቲቭ ስብሰባ…