Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በሩሲያ-ዩክሬን ውጥረት ምክንያት የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በተፈጠረው ውጥረት ሳቢያ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ለሰባት ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡
ውጥረቱን ተከትሎ ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች አሜሪካ እና አውሮፓ በዓለም የነዳጅ ምርት ላይ እገዳ ሊያደርጉ…
የአሜሪካና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም-ቭላድሚር ፑቲን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ እና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከዩክሬን ጋር ተያይዞ በኔቶ…
የደቡብ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ህግ አፀደቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በክህሎት ላይ ብቻ የተመሰረተ የስራ ቪዛ እንዲሰጥ የሚያዘውን ህግ አፀደቁ።
ሀገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን እያጠናከረች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱ የተሻሻለውን የወሳኝ ክህሎት የስራ ቪዛ…
የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረትና የአለም ሠራተኞች ድርጅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአለም ሠራተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ረዳት ዋና ዳይሬክተር ሲንቲያ ሳሙኤል ኦሎንጁን በአፍሪካ ሕብረት…
የአፍሪካ ህብረት ስዋሂሊን የስራ ቋንቋ እንዲሆን የቀረበለትን ጥያቄ አፀደቀ
አዲስ አበባ፤የካቲት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ሰዋሂሊ የስራ ቋንቋው እንዲሆን የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፅድቋል፡፡
ውሳኔዉ የፀደቀዉ የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ምፓንጎ ለአፍሪካ ህብረት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ መሆኑ ነው የተገለፀው።
ፕሬዚዳንቱ…
ኢራን አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣የካቲት 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢራን ኬይባር ሼይካን የተሰኘ አዲስ የረጅም ርቀት ሚሳኤል ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
የረጅም ርቀት ሚሳኤሉ የኢራን ጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ እና ሌሎች ወታደራዊ ባለስልጣናት በተገኙበት ነው ይፋ…
ፈረንሳይ ማሊን ጨምሮ የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው – የማሊ ጠ/ሚ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቹጉኤል ማይጋ ፈረንሳይ በልዩ ተልዕኮ የተሰማሩ ወታደሮቿን በመጠቀም የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ማሊ ከጽንፈኛ ታጣቂዎች ጋር…
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከሀላፊነት አነሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሀገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ከሀላፊነት አነሱ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሄንሪ-ማሪ ዶንድራን ከስልጣናቸው የተሰናበቱት በሀገሪቱ መንግስት ውስጥ የሩሲያ እና የፈረንሣይ ደጋፊ በሚል በተፈጠሩ…
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ያሻል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንደሚያሻ የቱርክ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ኢብራሂም ካሊን ገለጹ፡፡
የኔቶ አባል ሀገር የሆነችው ቱርክ ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላት ቃል አቀባዩ…
ቻይና እና ሩሲያ በጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ በድጋሚ አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ወሳኝ በሆኑ የጋራ ጥቅሞቻቸው ላይ በመደጋገፍ እንደሚሰሩ አረጋገጡ፡፡
ከውይይታቸው በኋላ መሪዎቹ ባወጡት የጋራ መግለጫ፥ ሀገራቱ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዘላቂ ልማት ላይ…