Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ አስከፊ ጦርነት ይጠብቃታል – ኢራን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ከባድ አጸፋዊ እርምጃ ይጠብቃታል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡
ኢራን ይህንን ያለችው እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎችላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ ነኝ…
በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን በቅርቡ በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ ህይወታቸውን ባጡት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ቦታ አዲስ ፕሬዚዳንት ለመተካት አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል።
በዚህም በዛሬው ዕለት የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ከማለዳ ጀምሮ ተከፍተው ኢራናውያን…
በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…
የቱርክ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንቶች በቀጣይ ሳምንት ይወያያሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣይ ሳምንት እንደሚወያዩ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን የሁለቱ ሀገራት ፕሬዚዳንቶች በሚቀጥለው ሳምንት…
በሩሲያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ መዲና ሞስኮ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የቀድሞ የምርምር ተቋም ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ እስካሁን የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በአደጋው ሁለት ሰዎች እሳቱ በድንገት ከተነሳ በኋላ ማምለጥ ባለመቻላቸው ወዲያውኑ ሕይወታቸው…
ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ያለው ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል አሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ከሃማስ ጋር በጋዛ እያደረገችው ያለው ከፍተኛ ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል ሲሉ ተናገሩ።
ኔታንያሁ ቻናል 14 ለተሰኘው የሀገሪቱ ቴሌቪዥን÷ በራፋህ ያለው ከባድ የጦርነት ምዕራፍ…
የሁቲ አማጺያን በመርከብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማፂያን ዛሬ ረፋድ ላይ በፈጸሙት የሰው አልባ ድሮን ጥቃት በቀይ ባህር ትጓዝ በነበረች መርከብ ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተነገረ።
ጥቃቱ የሁቲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው እና ለሚፈፀሙ ጥቃቶች ምላሽ ሲሰጥ የቆየው የአሜሪካ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ ትችላለች አሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ዩክሬንን እንደሚያስታጥቁት ሁሉ ሀገራቸውም ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ እንደምትችል አስታውቀዋል።
በቬትናም ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረጉት ፑቲን÷ ምዕራባውያን ሰሜን ኮሪያ…
ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና ቬትናም ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል መግባታቸው ተገልጿል፡፡
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም መግባታቸው ይታወቃል፡፡
ቭላድሚር ፑቲን እና አቻቸው የቬትናም ፕሬዚዳንት ቶ ላም በቬትናም ዋና ከተማ ሃኖይ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን ቬትናም ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለይፋዊ ጉብኝት ቬትናም ገብተዋል፡፡
በቬትናም በሚኖራቸው ቆይታም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ፕሬዚዳንት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃልሲል ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡…