Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በይፋ ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁዲት ሱሚንዋ ቱሉካ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመው በይፋ ሥራ ጀምረዋል፡፡
ከቤልጂየም ዩኒቨርሲቲ ሊብሬ ዴ ብሬክስልስ በአፕላይድ ኢኮኖሚክስ የማስተርስ ዲግሪ ያላቸው ቱሉካ፥ ከፈረንጆቹ 2020…
እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ ተገደለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት የሂዝቦላህ ከፍተኛ አዛዥ ታሌብ አብደላህ ተገደለ፡፡
ታሌብ አብደላህ የእስራኤል ጦር ትናንት ምሽት በደቡባዊ ሊባኖስ ጆዩያ በተሰኘ አካባቢ በፈጸመው የአየር ጥቃት ነው የተገደለው፡፡
በቅጽል…
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ትናንት ተሰውሯል የተባለው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡
በደረሰው የመከስከስ አደጋ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ…
አፍሪካ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ሪፎርም እንዲፋጠን ጠይቀዋል፡፡
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ሪፎርምን በማስመልከት የአፍሪካ ህብረት ከ10 ሀገራት የተውጣጣው የሚኒስትሮች ኮሚቴ 11ኛው ጉባኤ በአልጀርስ…
የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ በተከሰተው መናወጥ ለተጎዱ መንገደኞች ካሳ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር አየር መንገድ በበረራ ላይ ሳለ ተከስቶ በነበረው የከባድ መናወጥ አደጋ ለተጎዱ መንገደኞች ከ10 ሺህ እስከ 25 ሺህ ዶላር ካሳ መስጠቱን አስታውቋል፡፡
ቦይንግ 777-300 ኢ አር የተሰኘው የሲንጋፖር አውሮፕላን 221 መንገደኞችን እና 18…
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳውሎስ ቺሊማን ጨምሮ 9 ሰዎችን ያሳፈረ አውሮፕላን መሰወሩ ተነገረ።
የማላዊ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፤ ንብረትነቱ የሀገሪቱ መከላከያ ሃይል የሆነ አውሮፕላን የማላዊ መዲና የሆነችውን ሊሎንግዌን እንደለቀቀ…
ዩክሬን ተዋጊ ጄቶቿ የሩሲያ ጥቃት ዒላማ እንዳይሆኑ በጎረቤት ሀገር እንደምታቆያቸው ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ከምዕራባውያን አጋሮቿ ከምትቀበላቸው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች መካከል የተወሰኑትን ከሩሲያ ጥቃት ለመከላከል በውጭ ሀገራት የጦር ሰፈር ልታቆይ እንደምትችል አንድ የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ተናግረዋል።
ቤልጂየም፣…
ሩሲያ የካንሰር ክትባት የሙከራ ሂደትን በማጠናቀቅ ላይ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ተመራማሪዎች በካንሰር ላይ የክትባት ሙከራን በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሚካሂል ሙራሽኮ አስታውቀዋል።
ክትባቱ በጋማሌያ ኤፒዲሚዮሎጂ እና ማይክሮባዮሎጂ ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ብሉኪን የካንሰር ማእከል…
ኢራን ለፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎችን ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን የሀገርውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩ 6 እጩዎችን ይፋ አድርጓል፡፡
ሚኒስቴሩ በዚህ ወር በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የስድስት እጩዎችን የመጨረሻ ዝርዝር ነው ይፋ ማድረጉ የተሰማው፡፡
ፕሬዚዳንታዊ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ።
ሩሲያ ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስገድዳት ወቅታዊ ስጋት ባይኖርም አንዳንድ የምዕራባውያንን ዒላማ…