Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዩክሬን ሩሲያ የተኮሰቻቸውን 5 ሚሳኤሎችንና 48 ድሮኖችን መጣሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን አየር ሃይል ሩሲያ ሌሊቱን ያስወነጨፈቻቸውን አምስት ሚሳኤሎች እና ከ53 ድሮኖች ውስጥ 48ቱን መትቶ መጣሉን የዩክሬን ጦር አስታውቋል፡፡   የሩስያ ጦር በኪየቭ አካባቢ በድሮኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት በመፈፀም…

በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የውሃ ችግርና የአየር ንብረት ቀውስ ለመቋቋም ጥረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና የዓለም ባንክን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የውሃ ችግርና የአየር ንብረት ቀውስ ለመቋቋም ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአየር ንብረት ቀውሱ በአፍሪካ ቀንድ የውሃ…

የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት በ26 ሀገራት ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት 26 ሀገራት ድጋፋቸውን ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ እንደገለፁት÷ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲያገኝ…

በሕንድ በከባድ ሙቀት ምክንያት የ56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ከፈረንጆቹ መጋቢት እስከ ግንቦት ድረስ ባጋጠመ ከባድ ሙቀት ምክንያት የ56 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 25 ሺህ ያህሉ ለጤና ዕክል መዳረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ከአጠቃላይ ሟቾች መካከል የ46ቱ ሕይወት ያለፈው በግንቦት ወር ብቻ መሆኑን…

በዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ ሀገራት እንዳይሳተፉ እንቅፋት አልሆንኩም- ቻይና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዚህ ወር በስዊዘርላንድ መሪነት በሚካሄደው የዩክሬን የሰላም ጉባዔ ላይ “ሌሎች ሀገራት እንዳይሳተፉ ለማስቆም ሙከራ አለማድረጓን” አስታወቀች፡፡ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከጉባዔው ጎን ለጎን ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…

በሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላውዲያ ሺንባም በሀገሪቱ ታሪክ ከፍተኛ ድምጽ በማሸነፍ የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ክላውዲያ ሺንባም በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ቀን 2024 ላይ ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶርን ይተካሉ ተብሏል። የቀድሞ…

በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት አንድ ፓይለት መሞቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የአየር ትርዒት ላይ በተፈጠረ ግጭት የስፔን ዜግነት ያለው ፓይለት ህይወቱ ማለፉን የፖርቹጋል አየር ሀይል አስታውቋል፡፡ እንደ አየር ሀይሉ መረጃ÷ ከፖርቹጋል መዲና ሊዝበን ከተማ በ178 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምተገኘው የቤጃ ከተማ…

“አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ የበላይነቷን ለማስጠበቅ ትሻለች” ስትል ቻይና ወነጀለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ በኩል በቀጣናው የበላይነቷን ለማስጠበቅ ‘የእስያ-ኔቶ’ ለመገንባት ትፈልጋለች” ሲል የቻይና መከላከያ ባለሥልጣን ወነጀለ፡፡ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ አውስቲን በ21ኛው የሻንግሪላ…

ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ሃሳብ በበጎ እንደሚመለከተው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ በአዎንታ እንደሚመለከተው አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በነጩ ቤተመንግስት ባደረጉት ንግግር ፥ እስራኤል ስላቀረበቻቸው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳቦች ገለጻ አድርገዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ባይደን ዩክሬን የሩሲያን ኢላማዎች በአሜሪካ የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን በካርኪቭ ግዛት አቅራቢያ የሚገኙ የሩሲያን ኢላማዎች አሜሪካ ባቀረበችው የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። የሩሲያ ጦር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ በድንበር አቅራቢያ…