Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሐማስ 8 ታጋቾችን ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐማስ በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት ሥምንት እስራኤላውያንና የታይ ዜጎችን መልቀቁ ተሰምቷል፡፡ በቴል አቪቭ በግዙፍ ስክሪን ታጋቾች ሲለቀቁ የተመለከቱ በርካታ እስራኤላውያን ደስታቸውን ሲገልጹ እንደነበር መመልከት ተችሏል፡፡ በተኩስ አቁም…

በአሜሪካ በአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ግጭት እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን እና ሄሊኮፕተር አየር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ…

በአሜሪካ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላንና 3 ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላን እና ሶስት ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ መጋጨታቸው ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ አቪዬሽን አስተዳደር እንዳስታወቀው÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ…

በደቡብ ሱዳን በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ሱዳን ዩኒቲ ግዛት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። አውሮፕላኑ ከግዛቷ ተነስቶ ወደ ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ በማቅናት ላይ እያለ መከስከሱን የግዛቱ ኮሙኒኬሽን ሃላፊ ጋትዌች ባይፓል መግለጻቸውን ሬውተርስ…

ዩክሬን የሩሲያ ነዳጅ ማጣሪያን በድሮን መታች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በአንድ ሣምንት ውስጥ ሁለተኛውን የሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያ በአራት ሰው አልባ አውሮፕላኖች መምታቷ ተሰምቷል፡፡ ከምስራቅ ዩክሬን በ800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የሩሲያ ክስቶቮ ከተማ የሚገኘውን የነዳጅ ማጣሪያ መምታቷን ነው ዩክሬን…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኋይት ሀውስ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ በዓለ ሲመታቸውን ፈጽመው ወደ ሥራ የገቡት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኋይት ሀውስ ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር ሊመክሩ መሆኑ ተነገረ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፤ ከፕሬዚዳንት…

በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት 35 ቢሊየን ዶላር ሊመደብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እና ሌሎች ተቋማት በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ሃይል ለማስፋፋት ቢያንስ 35 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ የሚያስችል ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ይህን አስመልክቶ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና የዓለም…

ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ ልታካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ሙከራ በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት አጋማሽ ላይ እንደምታካሂድ አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ ተመራማሪዎች ለበርካታ ዓመታት ሁሉንም የካንሰር ዓይነቶች ለመከላከል የሚውል ክትባት ለዓለም ለማበርከት ሲሰሩ መቆየታቸው…

በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ የከፍተኛ ደረጃ ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ በተለይም በህብረቱ ዘላቂ ፋይናንስ እና የስራ መዋቅር ማሻሻያ እንዲሁም ህብረቱ…

በርካታ ፍልስጤማውያን ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ የደረሱትን ስምምነት ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ወደ ሰሜን ጋዛ ማቅናት ጀምረዋል፡፡ እስራኤል እና ሃማስ የደረሱት ታጋቾችን የመለዋወጥ ስምምነት ተከትሎ ነው ፍልስጤማውያኑ ተፈናቃዮች እስራኤል ተቆጣጥራው በነበረው…