Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
እስራኤልና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ ባደረጉት የእስረኞች ልውውጥ 90 ፍልስጤማውያን እና ሦስት እስራኤላውያን እስረኞች ቤተሰቦቻቸውን መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡
እስራኤል እና ሃማስ ሣምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ይታወሳል፡፡…
በአሜሪካ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የቲክቶክ አገልገሎት ተቋርጧል።
በመሆኑም መተግበሪያው ከሰዓታት በፊት አገልግሎት በማቋረጡ…
ፍርድ ቤቱ ቲክቶክ ካልተሸጠ እንዲታገድ ለሚጠይቀው ህግ ድጋፍ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክቶክ የብሔራዊ ጸጥታ አደጋ በመደቀኑ እንዲዘጋ ካልሆነም እዲሸጥ ለሚጠይቀው የፌደራል ህግ ድጋፍ መስጠቱ ተሰማ፡፡
በፍርድ ቤቱ ዛሬ በተካሄደው የቃል ክርክር የቻይናው ባይትዳንስ ንብረት የሆነው ቲክቶክ እንዲታገድ በሙሉ…
እስራኤል እና ሃማስ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ሳምንታትን ከፈጀ ድርድር በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል፡፡
የተኩስ አቁም ስምምነቱ በዙር እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ለስድስት ሳምንታት ይቆያል ተብሏል፡፡
በዚሁ መሠረት በመጀመሪያው…
ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት እንደገባሁ ከፑቲን ጋር እመክራለሁ አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን እንደተረከቡ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ተናግረዋል፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ በትረ-ስልጣን የሚጨብጡት አነጋጋሪው ትራምፕ ከሥድስት ቀናት በኋላ…
እስራኤልና ሃማስ በዚህ ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5/.2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ በተያዘው ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ የአሜሪካ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ገለጹ።
የጸጥታ አማካሪው ዛሬ በነጩ ቤተ መንግስት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመፈረም ጫፍ…
የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ዶሃ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ኳታር ዶሃ መግባቱ ተሰምቷል፡፡
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ቃል አቀባይ ፥ በሁለቱ አካላት ዙሪያ ስምምነት ሊደረስ ይችላል የሚል ግምት እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡…
ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን ተቆጣጠረች
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡
መንደሮቹ በምስራቅ ዶኔትስክ ግዛት የምትገኘው ያንታርን እና የሰሜን ምስራቅ ካርኪቭ ግዛቷ ካሊኖቭ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡
ጥቃቱ የዩክሬን ፕሬዚዳንት…
የሕግ ታራሚዎች የተሳተፉበት ሰደድ እሳት የማጥፋት ሥራ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ ከተማ የዘለቀው ሰደድ እሳት እስከ አሁን የ11 ሰዎችን ሕይዎት መቅጠፉ ተሰምቷል፡፡
ሰደድ እሳቱን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ያለው ከፍተኛ ነፋስም እሳቱ እንዲዛመትና…
በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡…