Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩክሬን ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ለዩክሬን ያላትን ድጋፍ ለመግለጽ በድንገተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ኪዬቭ ገቡ፡፡
ሌሊቱን ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ኪዬቭ የገቡት ሚኒስትሩ አሜሪካ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ላሉት ዩክሬናውያን ያላትን…
በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ 5 ቀናት በኋላ ሠራተኞች በሕይወት ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የሕንጻ መደርመስ አደጋ ከደረሰ ከአምስት ቀናት ቆይታ በኋላ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡
በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ ከአምስት ቀናት በፊት በግንባታ ላይ የነበረ ግዙፍ ሕንጻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበት እንደነበር…
በደቡባዊ ብራዚል የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት መጨመሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ደቡባዊ ሪዮ ግራንዴ ዶ ሱል ግዛት የጎርፍ አደጋ 143 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ስጋት መጨመሩ ተገልጿል።
ለስጋቱ መጨመር በአካባቢው የውሀ ሙላት ታይቶ…
በኢንዶኔዥያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ41 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዥያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የ41 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ አደጋ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
አደጋው በሀገሪቱ ለሰዓታት የዘለቀውን ዝናብ ተከትሎ የተከሰተ ሲሆን፤ በሱማትራ ደሴት ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል…
ሩሲያ ከዩክሬን የተሠነዘሩ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃቶችን ማክሸፏን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊቱን ዩክሬን ያስወነጨፈቻቸውን 16 ሚሳኤሎች ጨምሮ 31 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ÷ 12 ሚሳኤሎች በቤልጎሮድ ድንበር አካባቢ፣ 4 ሚሳኤሎች እና 7 ሰው አልባ…
በአፍጋኒስታን በጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን ከወትሮው በተለየ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ሕይወት መንጠቁ ተሰምቷል፡፡
በአየር ንብረት ለውጥ የመጣ ነው የተባለው ይህ የጎርፍ አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን እንዳወደመም የተባበሩት መንግስታት…
በታይላንድ በ2024 ብቻ በከፍተኛ ሙቀት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የፈረንጆቹ 2024 ከገባ ጀምሮ በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት 61 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሀገሪቱ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ከፍተኛ ሙቀት መስተዋሉን ተከትሎ የጥንቃቄ መልዕክት ተላልፏል።
በመልዕክቱም…
በሴኔጋል በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ 11 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴኔጋል 78 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው አውሮፕላን መነሻ ላይ ባጋጠመው አደጋ 11 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡
ቦይንግ 737-300 ቢ ኤ ኤን የተባለው አውሮፕላኑ ከዳካር ብሌዝ ዲኘ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ማሊ ለመብረር እያኮበኮበ በነበረበት ወቅት…
ፕሬዚዳንት ፑቱን የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደራዊ ሀይል ከጠላት ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት ለመመከት በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኝ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡
ሩሲያ በናዚ ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 79ኛ ዓመት በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች በሞስኮ ከተማ አክብራለች፡፡…
ሩሲያ ከሴራሊዮን ጋር በኒውኩሌር ኃይል ዙሪያ በትብብር ለመስራት ማሰቧን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከሴራሊዮን ጋር በኒውኩሌር ኃይል ዙሪያ በትብብር ለመስራት ማሰቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት ከሴራሊዮን አቻቸው ቲሞቲ ሙሳ ካባ ጋር ተገናኝተው መክረዋል።
ኒውኩሌር ኃይል…