Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኤሎን መስክ የቴስላ ሳይበር መኪና ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላስ ቬጋስ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር በቴስላ ሳይበር መኪና ላይ የተከሰተው ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃሩ ታዋቂው ባለሃብት ኤሎን መስክ ገለጸ፡፡
ትናንት በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን የተመራጩ…
በኒው ኦርሊያንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ10 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኒው ኦርሊያንስ ህዝብ ወደተሰበሰበት መኪና የነዳው ግለሰብ የ10 ሰዎች ህይወት ቀጠፈ።
በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ካጡ ሰዎች በተጨማሪ 30 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል።
በኒው ኦርሊያንስ ቦርቦን ጎዳና ላይ የተከሰተው…
ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሀገራት የሚተላለፈውን የሩሲያ ጋዝ አቋረጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩክሬን በኩል ለአውሮፓ ህብረት ሀገራት የሚቀርበው የሩሲያ ጋዝ በዩክሬን የጋዝ ማመላለሻ ኦፕሬተር ናፍቶጋዝና በሩሲያ ጋዝፕሮም መካከል ያለው የአምስት ዓመት ስምምነት ማብቃቱ ተሰምቷል፡፡
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፥ በመሬታችን…
አሜሪካ የሁቲ አማጽያን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ጦር በየመን ዋና ከተማ ሰነዓ የሁቲ አማጽያን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ጥቃት መሰንዘሩን አስታወቀ፡፡
ጦሩ በአማጽያኑ ወታደራዊ ማዘዣ፣ የጦር መሳሪያ ማከማቻ እና ፋብሪካ ላይ በርካታ የአየር ጥቃቶች መፈጸሙን አስታውቋል፡፡…
አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለመደገፍ ቃል ገባች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ልታደርግ ነው፡፡
ድጋፉዩክሬን ከሩሲያ ከሚሰነዘርባት ጥቃት ራሷን እንድትከላከል ያግዛታል ተብሏል፡፡
በፈረንጆቹ ጥር 20 ቀን 2025 ከነጩ ቤተመንግስት የሚወጡት…
ደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የ7 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ዛሬ ሌሊት ላይ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የሰባት ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች።
181 ሰዎችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ…
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ለመደራደር ቅድመ ሁኔታዎቿን ተግባራዊ ማድረግ እንዳለባት አስታውቃለች፡፡
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ያለውን ግጭት በውይይት ለመፍታት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ በዚህ…
በደቡብ ኮሪያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ላይ በደረሰ አደጋ የሟቾች ቁጥር 176 መድረሱ ተገለጸ።
175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ ከታይላንድ ባንኮክ ወደ ደቡብ ኮሪያ ሲበር የነበረው አውሮፕላን ሙአን ዓለም…
በደቡብ ኮሪያ በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ቢያንስ የ85 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
175 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን ከታይላንድ ባንኮክ አሳፍሮ ደቡብ ኮሪያ የደረሰው አውሮፕላን ሙአን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…
ፑቲን በሩሲያ አየር ክልል ውስጥ ስለተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ይቅርታ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአገሪቱ አየር ክልል ውስጥ የተከሰከሰው የአዘርባጃን አውሮፕላን ላይ ለደረሰው አሰቃቂ አደጋ ይቅርታ ጠየቁ።
የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ኢልሃም አሊዬቭን ይቅርታ የጠየቁት ፑቲን “አሳዛኝ ክስተት” ያሉት…