Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በ500 የሩሲያ ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ድጋፍ ያደርጋሉ ባለቻቸው 500 ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ ማዕቀቡ የሩሲያውን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሌክስ ናቫሊ ሞት እና በነገው ዕለት ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሩሲያ…
በስፔን በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከተማ በሁለት አፓርታማዎች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15 ሰዎች ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁን የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት አስታውቋል።
የእሳት አደጋው ካምፓናር በሚባል…
በቡድን 20 ጉባኤ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት እንደምትጥር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ላይ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
የቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሪዮ ዲጄኔሮ ፥ ድህነት፣ የአየር ንብረት ቀውስ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ችግሮች…
የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ ማፅደቁ ተሰማ፡፡
የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች በሩሲያና በዩክሬን መካከል ካለው ሁኔታ በመነሳት በሩሲያ 13ኛው የማዕቀብ ማዕቀፍ ላይ በመርህ ደረጃ መስማማታቸው ተጠቁሟል፡፡
ማዕቀፉ…
ዩኔስኮ በአፍሪካ ለትምህርት ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ አጠናክራለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ገለጸ።
የድርጅቱ የትምህርት ረዳት ዳይሬክተር ጄኔራል ቲፋኒያ ጄኒኒ በአፍሪካ አሁንም…
ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች የአሜሪካና ሩሲያ ጥምር ዜግነት ያላት ግለሰብ በፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን የሩሲያ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው እንዳስታወቀው÷ ስሟ ያልተገለፀ የ33 ዓመቷ…
የሁቲ አማፂያን በእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፀሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በኤደን ባህረ ሰላጤ እየቀዘፈች በነበረች የእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈፀማቸውን የአማፂያኑ ቃል አቀባይ አስታውቋል፡፡
የአማፂያኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳር÷ በእንግሊዝ የጭነት መርከብ ላይ የተሳካ የሚሳኤል ጥቃት…
የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል – ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ሲሉ የአፍሪካ ሕብረትን ለቀጣይ አንድ ዓመት በሊቀመንበርነት የሚመሩር የሞሪታኒያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ ገለጹ።
ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 37ኛው…
ሩሲያ የምሥራቅ ዩክሬኗን አዲቪካ ከተማ ተቆጣጠረች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን የምትገኘውን የአዲቪካ ከተማን መቆጣጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከተማዋ በሩሲያ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር የዋለችው የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ መዘግየቱን ተከትሎ ዩክሩን የተተኳሽ እጥረት ስላጋጠማት አዲቪካን ለቃ…
ፈረንሳይ እና ዩክሬን ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና ዩክሬን በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ በፈረንሳይ ፓሪስ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
በጉብኝታቸውም ÷ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል…