Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፓኪስታን በኢራን ግዛት ውስጥ ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎቸ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በደቡባዊ ኢራን ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ጥቃቱ ኢራን በትላንትናው እለት የፓኪስታንን የአየር ክልል በመጣስ በጃይሽ አል አድሊ አሸባሪዎች ላይ ፈፀምኩት ላለችው…
አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በድጋሚ በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ፈረጀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የሁቲ ታጣቂዎችን በዓለምአቀፍ የአሸባሪ ድርጅት ዝርዝር ውስጥ በድጋሚ ማስገባቷ ተሰምቷል፡፡
የጆ ባይደን አሥተዳደር ታጣቂዎቹን በዓለም አቀፍ አሸባሪነት ለመፈረጅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲውን በድጋሚ ያጤነው÷ የሁቲ ታጣቂዎች ጠንካራ ድጋፍ ስላላቸውና…
ኳታርና ፈረንሣይ በጋዛ ለታጋቾች መድሃኒት መላከቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታር እና ፈረንሣይ በጋዛ ለሚገኙ ታጋቾች መድኃኒት መላካቸው ተገልጿል።
በፈረንጆቹ ህዳር ወር ለሳምንት የቆየው የተኩስ አቁም ስምምነት ካበቃ በኋላ ኳታርና ፈረንሳይ ከእስራኤል እና የሃማስ ታጣቂ ቡድን ጋር በደረሱት ስምምነት በጋዛ…
ኢራን ታጣቂ ቡድኖች ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በፓኪስታን ግዛት የሚገኙ ታጣቂ ቡድኖች ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡
ጥቃቱ በእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት እየታመስ የሚገኘውን የመከካለኛው ምስራቅ ቀጠና የበለጠ ውጥረት ውስጥ ለመግባቱ ማሳያ ነው ተብሏል፡፡
የፓኪስታን…
ዓለም በ2050 በዓየር ንብረት ለውጥ 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር ታጣለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም በ2050 በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት 12 ነጥብ 5 ትሪሊየን ዶላር እንደምታጣ ተገለጸ፡፡
ሪፖርቱ የወጣው በዓለም የምጣኔ ሐብት ጉባዔ ላይ መሆኑንም ስፑትኒክ አስነብቧል፡፡
በተጠቀሰው ዓመት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የ14 ነጥብ 5…
ቻይና ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነት በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2023 መጨረሻ ወደ ከ4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ የፈጠራ ባለቤትነትን በመያዝ የመጀመሪያዋ ሀገር መሆን መቻሏ ተገልጿል፡፡
ይህም ከዓመት ዓመት በ22 ነጥብ 4 በመቶ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር…
ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው ስንዴ ካሜሩን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው 25 ሺህ ቶን የዕርዳታ ስንዴ ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ መድረሱ ተገለጸ።
ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ ደርሶ የተራገፈው የሰብአዊ ዕርዳታ ስንዴ ተፈጭቶ ዱቄቱ እንዲዘጋጅ እየተደረገ…
ቻይና በዓለም አቀፍ የመርከብ ግንባታ ዘርፍ ቀዳሚነቷን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም አቀፍ የመርከብ ግንባታ ዘርፍ ለ14 ተከታታይ ዓመታት በቀዳሚነት መቀጠሏ ተገለጸ፡፡
ቻይና ባለፈው ዓመት ውስጥ በምርታማነት፣ በአዳዲስ ትዕዛዞች እና ቀደም ብለው በተሰጡ ትዕዛዞች ጠንካራ እድገት እያሳየች መምጣቷን አስመስክራለች…
ሰሜን ኮሪያ የተሳካ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ መካከለኛ መጠን ያለው የባለስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል፡፡
ሙከራው የባላስቲክ ሚሳኤሉን የአረር ተሸካሚ ክፍል እንቅስቃሴን ለመመልከት እና ተንቀሳቃሽ ሞተሮችን ብቃት ለማረጋገጥ መሆኑ…
በቀይ ባሕር በሚያልፉ መርከቦች ላይ የሚሠነዘረው ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን አስተጓጉሏል- ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርት አመላከተ፡፡
የሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ የዓለም የንግድ ልውውጥ በአንድ ወር…