የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ በጋራ ታሪክ እንስራ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለፈተና የማይበገር ነገዋን ለመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ ለተፈጥሮ ሰላምና ደህንነት የሚሆን ብርቱ ሰልፍ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በክልሉ አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም የምግብ ስርዓት መረጋገጥ ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ዜጎች እንዲሳተፉ በማድረግ ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጀንበር ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ በሚገኘው የ2025…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኩባ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Yonas Getnet Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተገኙ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በመሆን ችግኝ በመትከል አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግልፅ ስትራቴጂና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ዛሬ አመሻሹን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…