Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ሁሉም ኢትዮጵያውያንን ያለ ልዩነት ያቀፈ እውነተኛ ህብረብሔራዊ ፓርቲ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…

የአገው ፈረሰኞች ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ሚና እየተጫወቱ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገው ፈረሰኞች የአባቶቻቸውን ፈለግ በመከተል ሰላምንና ጸጥታን በማስከበር ረገድ ተገቢውን ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ለ85ኛው የአገው ፈረሰኞች ምስረታ…

ምክር ቤቱ የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን አጽድቋል፡፡ የአዋጁን ረቂቅ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለቀጣናው ሰላምና እድገት ከሩዋንዳ ጋር ያለውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥትና መሪው ብልጽግና ፓርቲ ለቀጣናው ሰላምና ብልጽግና ከሩዋንዳ ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

አቶ አደም ፋራህ ከሞሮኮው አር ኤን አይ ፓርቲ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ (አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ መሐመድ ሳዲኪ…

ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት እና የሳይበር ስጋቶችን መከላከል ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞና ውጥኖች ላይ ያተኮረ…

የፓርቲው 2ኛ ጉባዔ ትላልቅ ውሳኔዎች የሚወሰንበት ነው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ ጉባዔ ላይ ትላልቅ ውሳኔዎች የሚወሰንበትና ወሳኝ አቅጣጫዎች የሚተላለፍበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጂማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ዐሥር አቅጣጫዎች አስቀመጡ

በዚህም፣- ቡናን በጥራትና በስፋት ማምረት፤ በተለይ የጥሪኝ ቡና ስፔሻሊቲን ማስፋፋት፣ ልዩ ልዩ ኦርጋኒክ የሻይ ቅጠል ዝርያዎችን በልዩ ብራንድ ጂማ ላይ ማቀነባበር፣ የተፈጥሮ ማዳበሪያን በማምረትና በመጠቀም፣ ልዩ ልዩ ፍራፍሬዎችን ማምረት፣ ማሸግና መላክ፣ የከብት ወተትና ሥጋ፤…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአጋሮ እና በሻሻ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአጋሮ እና በሻሻ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙት የልማት ሥራዎች መካከልም÷ የመንገድ፣ ሻይ ቅጠል ልማት እና ችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ይገኙበታል፡፡…

የኮሪደር ልማቱ የጅማ ከተማን የተደበቀ ውበት ይበልጥ እንዲፈካ አድርጓል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማቱ የጅማ ከተማን የተደበቀ ውበት ይበልጥ እንዲፈካ አድርጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ የነበራቸውን ቆይታ አስመልከተው በሰጡት ማብራሪ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት የታደለች ሀገር መሆኗን…