የሀገር ውስጥ ዜና የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 8, 2025 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ክሪስታሊና ጂዮርጂቫ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የብሄራዊ ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን amele Demisew Feb 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክ ÷"የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ yeshambel Mihert Feb 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በከተማ አስተዳደሩ በጀት ተመድቦላቸው የተገነቡ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን አዳዲስ ሆስፒታሎች ዘመኑን በዋጀ ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማህበረሰብ ገዥ ትርክትን ለማጎልበት የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Melaku Gedif Feb 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከርና ገዥ ትርክትን ለማጎልበት ወሳኝ ሚና እንዳለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሜካናይዝድ ሃይል ተልዕኮን በብቃት መፈፀም በሚያስችል ዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ yeshambel Mihert Feb 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሜካናይዝድ ሃይል ዝግጁነት የሠራዊቱን ግዳጅ የመፈፀም አቅም በከፍተኛ ደረጃ ማደጉን የሚያመላክትና የሚያጠናክር ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለጹ። ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሜካናይዝድ ሃይሉ የግዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኔዘርላንድስ ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Meseret Awoke Feb 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከስደትና ከስደት ተመላሾች ጋር በተያያዘ እያከናወነች ያለውን ጥረት እንደምትደግፍ ኔዘርላንድስ አስታወቀች፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ከኔዘርላንድስ የፍትሕና ደህነነት ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ amele Demisew Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ፒተር ላም ቦዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲኦዬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት መካከል ያለው የቆየ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንስሳት በሽታ በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ መፍታት ይገባል-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Feb 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳት በሽታ በእንስሳት ተዋፅዖ ውጤቶች ምርታማነትና በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ቀጥተኛ ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ ትብብር ልንሻገረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የትግራይ ልሂቃን ልዩነታቸውን በመግባባትና የትግራይ ሕዝብን አንድነት በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲፈቱ ጠየቁ Melaku Gedif Feb 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ልሂቃን በውስጣቸው ያለውን ልዩነት በመግባባት፣ በሰላም እና የትግራይ ሕዝብን አንድነት በሚያረጋግጥ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መሰረት…