የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በዳውሮ ዞን የተገነባውን የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ መረቁ Melaku Gedif Jan 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን የተገነባውን የኢቲ ማዕድን ልማት አ.ማ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ወሳኝ ሪፎርም ነው – አቶ አቤ ሳኖ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን እና በሥርዓት እንዲመራ መደረጉ ትልቅና ወሳኝ ሪፎርም እንደሆነ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ “የውጭ ሀገራት ገንዘብ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ያለው ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የገንዘብ ሚኒስት አቶ አህመድ ሺዴ ከቻይና አቻቸው ላን ፋ ኦን እና ከቻይና ብሔራዊ ልማትና ሪፎርም ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ yeshambel Mihert Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው ምርጫውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምክትል ዕምባ ጠባቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ትግበራና የዝግጅት ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ከርዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው yeshambel Mihert Jan 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት ያደረገ ፎረም እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በየወሩ የሚዘጋጅ ሲሆን÷በመገናኛ ብዙሃን የዜጎች ዴሞክራሲያዊ እና ነጻ ሃሳብ የማራመድ ሒደቶች እንዲያድጉ የሚደረግበት ነው ተብሏል፡፡ በፎረሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ቦሉ ግዛት በእሳት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ Feven Bishaw Jan 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በቱርክ ቦሉ ግዛት በተከሰተ የእሳት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው የሀዘን መግለጫ በአደጋው ህይወታቸውን ስላጡት ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጾ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ የተተገበሩ ሪፎርሞች አካታችነትን እያረጋገጡ ነው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) yeshambel Mihert Jan 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች ማህበራዊ አካታችነትን እያረጋገጡ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ። ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጋምቤላ ከተማ የ33 ሚሊየን ብር የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ማሽን ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Jan 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) 33 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ማሽን ለጋምቤላ ከተማ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ውሃና ኢነርጅ ቢሮ ሃላፊ አቶ ኡጁሉ ኡዶል÷ድጋፉ በዘመናዊ መንገድ ደረቅ ቆሻሻን ለማስወገድ የሚደረገውን…