Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አሕመድ ሽዴ ከተለያዩ የቻይና ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የቻይና ተቋማት ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ ከቻይና ዓለም አቀፍ ኢንዱስትሪና ንግድ ባንክ፣ ከቻይና ልማት ባንክ፣ ከቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ እንዲሁም ኤግዚም ባንክ ሃላፊዎች…

አቶ አደም ፋራህ “ጋዲሳ ኦዳ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን "ጋዲሳ ኦዳ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ጎበኙ፡፡ ማዕከሉ…

በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ÷ የፋይናንስ ወንጀሎች በሀገር ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ዘርፈ ብዙ እና ከፍተኛ በመሆኑ ኢትዮጵያ…

ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ ሰላምን በተግባር መኖር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ እርስ በርስ በመከባበር ሰላምን በተግባር መኖር እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዩጋንዳ እና ኬንያ ፕሬዚዳንቶች ከጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቬኒ እና ለኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አድርሰዋል። አምባሳደር ሬድዋን…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የውጭ ሀገር እንግዶችን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በአፄ ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት በተከናወነው የጥምቀት ስነ ስርዓት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ እና በጎንደር የእምነቱ ተከታዮች እና የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች…

መንግሥት ለጎንደር የሚሰስተው ነገር የለም – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ለጎንደር ከተማ የሚሰስተው ነገር የለም ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጎንደር ከተማ ነዋሪ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የፌዴሽን ምክርቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና…