የሀገር ውስጥ ዜና ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ በሚያደርጉ ርምጃዎች ስኬት መመዝገቡ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ በተወሰዱ ርምጃዎች ለውጦች መምጣታችውን የብሔራዊ ባን ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከዴንማርክ ልዕልት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከዴንማርክ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሕጻናት ድጋፍና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ የኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን… ዮሐንስ ደርበው Jan 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን ሱፍ የኢትዮጵያና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ አሸኛኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካድፕ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው Melaku Gedif Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካድፕ) አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። በስብሰባው ላይ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል – ጠ/ሚ ጽ/ቤት Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካታች እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ተቋሙ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የሠራዊት አደረጃጀት እና ተቋማዊ የሪፎርም…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…