የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጽሕፈት ቤቱ ሠራተኞች ስጦታ አበረከቱ Feven Bishaw Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Melaku Gedif Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ በሚችሉት ሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኃይል ብክነት የሚከሰተው ቴክኒካዊ እና ቴክኒካዊ ባልሆኑ ምክንያቶች መሆኑን በብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የርዕደ መሬት ስጋት ላለባቸው ዜጎች 281 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ yeshambel Mihert Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ መሬት ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ281 ሚሊየን 562 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፉ መደረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአፋር እና ኦሮሚያ ክልሎች እየተከሰተ ባለው የርዕደ- መሬት…
Uncategorized የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን ደረሰ yeshambel Mihert Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን መድረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ብሔራዊውን የሌማት ትሩፋት ሥራ በትጋት እየተገበረ ያለው የሆርን አፍሪክ የዶሮ ርባታ ማዕከል 52 ሺህ ዶሮዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራን ጎበኙ yeshambel Mihert Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅግጅጋ በነበራቸው ቆይታ በከተማዋ በመካሄድ ላይ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ በማደግ ላይ ያለችውና ዐቢይ ማዕከል ለመሆን ከፍተኛ አቅም ያላት ጅግጅጋ 30 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎበኙ Mikias Ayele Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂግጂጋ ከተማ የሚገኘውን የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው ፋብሪካ በ22 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች የጉዳቱን መጠን አሠሣ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ Melaku Gedif Jan 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የርዕደ መሬት በታየባቸው አካባቢዎች ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች አሰማርቶ የጉዳቱን መጠን አሠሣ እያደረገ እንደሚገኝ ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ወቅታዊ መረጃ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሀገርና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት አለበት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ yeshambel Mihert Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወቅቱ የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ተላብሶ ሀገር እና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት እንዳለበት አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ የመስኖ መሰረተ-ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከዓመት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር፤ ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ…