ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቀጣናው መረጋጋትን ለማስፈን በጋራ ለመስራት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርጓል።
ቡድኑ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐመድ ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንቱ…