Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር ውይይት አድርገዋል። የውይይቱ ዓላማ የትውውቅ እና በሁለቱ ወንድማማች ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ለማጠናከር መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ ተጨባጭ ስኬት አምጥቷል – ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ መሰረታዊ ለውጥና ተጨባጭ ስኬት ማምጣቱን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ከተከናወኑ ትላልቅ የሪፎርም ስራዎች…

የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰላም አማራጭን በመከተል የትጥቅ ትግልን በመተው የህዝብንና የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ። ታጣቂዎቹ በተሳሳተ መንገድ ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ህዝብ ላይ ያደረሱትን…

የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለጉብኝት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የታላቁ ቤተ-መንግሥት እድሳት የታሪክ እና የባሕል ቅርሳችንን ጠብቆ ለማቆየት የምናደርገው ጥረት ከፍ ያለ ርምጃ ነው ሲል ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ…

ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አሁን ላይ የሥራ ባህላችን እየተለወጠ መጥቷል ብለዋል፡፡ በምሽት የተመለከቱት የሻይ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…

የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነገዋ አዲስ አበባ ለማየትና ለመኖር የምታጓጓ ናት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የብልጽግና ፓርቲ የስራ…

380 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 380 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ገለፁ። ሚኒስትሯ ባለፉት የለውጥ አመታት የገቢ አሰባሰብ አፈጻጸምን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ በሀገር…

ኢትዮጵያ በሱዳን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጥረቷን ትቀጥላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሱዳን ያለው ግጭት ረግቦ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሱዳን መልዕክተኛ ከሆኑት ራምታ ላማምራ ጋር ዛሬ በአዲስ…