Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

10 ሺህ 600 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ መቀበላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 10 ሺህ 600 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቴ የሱፍ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ እንደ ኃላፊው ገለጻ፤ በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ በዘረፋ እና ግድያ ተግባር ላይ የተሰማራውን…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር፤ ኢትዮጵያ እያደረገች…

የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻና መድረሻውን መስቀል ዐደባባይ ያደረገው የ2017 ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሩጫ ውድድሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፤…

አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ባሮንስ ቻፕማን ጋር ተወያይተዋል። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ሚኒስትሮቹ ባደረጉት ውይይት በሀገራቱ…

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት 12 ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በአንድ ጣራ ስር 12 ተቋማት 41 አገልግሎቶችን እየሰጡ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ…

አቡነ ፍራንሲስ የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ ለተገፉ ድምጽ፣ ቀን ለጎደለባቸው መከታ በመሆን የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ…

የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቋል። የስብሰባውን መጠናቀቅ ተከትሎ ፓርቲው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ…

የተሰለፈበትን ዓላማ የተረዳ ብሄራዊ የመከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለንተናዊ መስክ ራሱን እያበቃ የመጣና የተሰለፈበትን ዓላማ ጠንቅቆ የተረዳ ሀገሩን የሚወድ ፕሮፌሽናል ሠራዊት መገንባቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሠራዊቱ…