የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Meseret Awoke Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ተዘጋጁ የተሃድሶ ማዕከላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና – የሰርክ ትጋት… የ30 አመታት ጉዞ Melaku Gedif Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዙሃን ሀሳብ ማዕከል፣ ትናንትን አስታዋሽ፣ ዛሬን ተግቶ ነገን አላሚ፣ ለወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎች ቀዳሚ ተመራጭ ሚዲያ ነው ፋና። የፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አጀንዳዎች ማብለያ፦ ሀገራዊ መግባባትን መፍጠሪያ መስፈንጠሪያም ሆኖ…
የዜና ቪዲዮዎች ከኳስ ሜዳው ጀርባ – ፋና ምርመራ Amare Asrat Nov 20, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=bEA_Q09Hl-Y
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እሠራለሁ- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በመሆን ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እንደሚሠሩ ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀጣይ አቅጣጫችን ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት ነው- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠያቂነትን ባረጋገጠና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት የብልጽግና ፓርቲ የቀጣይ አቅጣጫ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካን መረቁ Melaku Gedif Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋምቤላ ክልል የተገነባውን ኢትኖ ማይኒንግ የወርቅ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትኖ ማይኒንግ የአኮቦ ሚኒራልስ ኩባንያ መጋቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ማዕከላት የማስገባት ሒደት ነገ ይጀመራል Melaku Gedif Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ሥራ በነገው ዕለት እንደሚጀምር የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ የተሰጠውን ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – ም/ ጠ /ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Nov 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና የፌደራልና የክልል ከፍተኛ…