Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – ም/ ጠ /ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና የፌደራልና የክልል ከፍተኛ…

ኢትዮጵያ ለተመራጩ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ማስተላለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ፤ ሶማሊላንድ በቅርቡ ባካሄደችው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጎንደር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የአማራ ክልል አመራሮች ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና…

የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡ የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…

የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የስንዴ ምርት ስብሰባ ሒደት በትብብርና በፍጥነት እንዲከናወን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስንዴ ምርት ስብሰባ ሒደት በትብብርና በፍጥነት እንዲከናወን አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥የስንዴ መኸር መጀመሩን ተናግረዋል። ''እናም በዚህ ዓመት ብዙ ምርት…

የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የተትረፈረፈ የምግብ ምርት ለማምረትና…

በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ በክላስተር የለማ…